If you can't caste your vote online, stop by "Dedebit' Voting Station- This election is consequential - either Welqait and Raya or death.
ክረምት እየገባ ስለሆነ እርሻ ሳይሆን ዴደቢትን ይምረጡ በአማራ ምድር ብዙ የክረምት ሊጥ እና ሽሮ አለ።
ፕሪቶሪያ ሙቶ ትግራይ ሀዘን ላይ ነች፤
ደደቢት ቁጭ ብላ ድንኳን ዘርግታለች፤
እግዜር ያጽናሽ ምንስ ትባላለች?
ኦባሳንጆ እና ማይክ ሀመር፤
ሰደዋል ደብዳቤ ብለው ነፍይማር።
የማይክ ሀመር ግን ብዙ ያበሳጫል፤
ከደብዳቤው ጋር ስንደውስ የት አል?
የምርጫ ጣብያ አስተባባሪ: Axumezana