የትግሬ ነፃ አውጭ ግንባር ፤ ኦሮሞ ነፃ ግንባር ፤ የኤርትራ ነፃ አውጭ ግንባር - ዓላማቸው አርጅቶ በስብሦ ሙቶ ነጻ አውጭዎቹ በድኑ አላማቸው ሽምጥ እንጋልብህ እያሉት ነው።
____ወያኔ ለወሬ ነጋሪ በህይወት የተረፈ ከሌለ በስተቀር ዱቄት አመድ ሁና ከመሬት ላይ ይተበትናለች።
____ ሻዕብያ እንድሁ ድንጋይ የወጣ እባብ ሁና አንድ ሜትር እንኳን አገር መራመድ አልቻለም - በተለይ የአሰብ ወደብ ሆዱ ሲያቀብጠው የድንጋይ አሎሎ የዋጠ እባብ ሁኖ ባለበት አይኑ እየተቁለጨለጨ ተቀምጧል - ጀግና ከኢትዮጵያ የተገኜ እለት እባቦ እራሱ ይወገዳል።
____ ኦሮሞ ነጻ አውጭ ግንባር (PP-OLF/OLA, etc) ምን ወይም ማንን ከማን ነጻ እንደሚያወጣ ስለማያውቅ፤ ኦሮምያ የሚባለው ምትሃታዊ ምድር የት ጀምሮ የት እንደሚደርስ ስለማያውቅ በቅዠት አለም ያለ በመሆኑ - የሚይዝ የሚጨብጠውን የማያውቅ በእብድ የሚመራ በመጨረሻ ላይ በእገረ-ሙቅ የሚዳረግ ነው። ነጻነት ምን እንደሆነ የማያውቅ ነጻ አውጭ
Exemplary Failure Story of the Tri-Horn Evils.