አረት ኪሎ ስባል፣ ሀዉልቱ፣ ሳይንስ ፋከልቲዉ፣ ትምህርት ምንስቲር (ጠማመዉ) ሕንፃ፣ ቅድስት ስላሴ፣ ቅድስት ማሪያምን፣ ሁለቱ የጀርመን ከልቸራል መንታ ሕንፃዎች፣ ጆሊ ባር፣ ሌሎቹ ባሮች፣ ሚንልክ ትምህርት ቤት፣ ዘዉዲቱ ሆቴል፣ እና ሌሎችም ቦታዎች ልክ ትናንት አዛ እንደ ነበርኩ ትዝ ይሉኛል። አሁን ሁሉም ተቀይሮዋል፣ አረት ኪሎም ተለዉጣለች፣ እዛም ብሄድ እንግዳ መሆኔ ነዉ፣ ሁሉም ተለዉጦብኛል፣ አገሬ ተለዉጦዋል። ለዚህ ነዉ አገሩ ነፈቃኝ ያልኩት።
-
- Senior Member
- Posts: 12264
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ወይ አረት ኪሎ፣ ወይ ሰፈር ወይ፣ ከተማም እንደ ሰዉ ይናፍቃል ወይ
አዲስ አበባ ዉስጥ ለተወሰኑ ጊዜያት ኖሬያለሁ፣ የተለያዩ ሰፈሮች፣ ከነዚህ ዉስጥ ይበልጡን ደገሞ አረት ኪሎ ነበር፣ ለአረት አመት፣ ተማሪ ሆኜ፣ የዶርም ኑሮ ብሆንም።
አረት ኪሎ ስባል፣ ሀዉልቱ፣ ሳይንስ ፋከልቲዉ፣ ትምህርት ምንስቲር (ጠማመዉ) ሕንፃ፣ ቅድስት ስላሴ፣ ቅድስት ማሪያምን፣ ሁለቱ የጀርመን ከልቸራል መንታ ሕንፃዎች፣ ጆሊ ባር፣ ሌሎቹ ባሮች፣ ሚንልክ ትምህርት ቤት፣ ዘዉዲቱ ሆቴል፣ እና ሌሎችም ቦታዎች ልክ ትናንት አዛ እንደ ነበርኩ ትዝ ይሉኛል። አሁን ሁሉም ተቀይሮዋል፣ አረት ኪሎም ተለዉጣለች፣ እዛም ብሄድ እንግዳ መሆኔ ነዉ፣ ሁሉም ተለዉጦብኛል፣ አገሬ ተለዉጦዋል። ለዚህ ነዉ አገሩ ነፈቃኝ ያልኩት።
አረት ኪሎ ስባል፣ ሀዉልቱ፣ ሳይንስ ፋከልቲዉ፣ ትምህርት ምንስቲር (ጠማመዉ) ሕንፃ፣ ቅድስት ስላሴ፣ ቅድስት ማሪያምን፣ ሁለቱ የጀርመን ከልቸራል መንታ ሕንፃዎች፣ ጆሊ ባር፣ ሌሎቹ ባሮች፣ ሚንልክ ትምህርት ቤት፣ ዘዉዲቱ ሆቴል፣ እና ሌሎችም ቦታዎች ልክ ትናንት አዛ እንደ ነበርኩ ትዝ ይሉኛል። አሁን ሁሉም ተቀይሮዋል፣ አረት ኪሎም ተለዉጣለች፣ እዛም ብሄድ እንግዳ መሆኔ ነዉ፣ ሁሉም ተለዉጦብኛል፣ አገሬ ተለዉጦዋል። ለዚህ ነዉ አገሩ ነፈቃኝ ያልኩት።
-
- Senior Member
- Posts: 12264
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ወይ አረት ኪሎ፣ ወይ ሰፈር ወይ፣ ከተማም እንደ ሰዉ ይናፍቃል ወይ
ባንዳ ና የባንዳ ልጆች የአገርን እድገት በፖለቲካ አሳቦ፣ ስኮንኑት ዉሎ ያድራሉ፣ ያብጠለጥሉታል፣ ያጥላሉታል። የሕዝብ ጥቅምን ይቃወማሉ፣ ከባንዳ ሌላ ምን ይጥበቃል፣ ድሮስ ብሆን?
ባንዳ ነበር፣ አሁንም አለ፣ ለወደ ፊትም ይኖራል። ዋናዉ ቁም ነገር ግን የባንዳ መኖር ሳይሆን ልያስጨንቀዉ የምገባዉ፣ ጭንቀት የምመጠዉ አርበኛ ባይኖር ነበር። ኢትዮጵያ ሀገሬ ብዙ አርበኞች አሉዋት፣ ተስፋ አላት፣ ጭንቀት የለባትም። ባንዳዉ ይጨነቅ!
ባንዳ ነበር፣ አሁንም አለ፣ ለወደ ፊትም ይኖራል። ዋናዉ ቁም ነገር ግን የባንዳ መኖር ሳይሆን ልያስጨንቀዉ የምገባዉ፣ ጭንቀት የምመጠዉ አርበኛ ባይኖር ነበር። ኢትዮጵያ ሀገሬ ብዙ አርበኞች አሉዋት፣ ተስፋ አላት፣ ጭንቀት የለባትም። ባንዳዉ ይጨነቅ!
Re: ወይ አረት ኪሎ፣ ወይ ሰፈር ወይ፣ ከተማም እንደ ሰዉ ይናፍቃል ወይ
በዚህ ክረምት camp ለመውጣት አስቤያለሁ። Amazon Rainforest ሽርሽር። የዝናቡን፤ የወፎቹን ዝማሬ፤ ንጹህ ንፋስ። የኮሪደር ልማት ድንኳን Walmart or Amazon ለመግዛት እፈልጋለሁ። የኮሪደር ድንኳኑ ብርሃን የሚያስገባ፤ ብልጭልጭ፤ በቀላሉ ተዘርግቶ በቀላሉ የሚነቀል። እንደ 4 ኪሎ ወይም ፒያሳ ኮሪደር የቀለለ።የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ልምድ ያላችሁ ሃሳብ ብታካፍሉን
Is this ኮሪደር ልማት tent great? If you like it I will call it "አቤቤ tent"
https://www.nytimes.com/wirecutter/revi ... r-camping/