-
- Senior Member
- Posts: 10971
- Joined: 04 Nov 2019, 19:44
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
We are telling you the truth the coward Eritreans have never never won a War in their entire miserable slaves history.
The Republic of Tigray People!!!
The Republic of Tigray People!!!
-
- Senior Member
- Posts: 10971
- Joined: 04 Nov 2019, 19:44
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
The Tigray People are the bravest in the World.
We wrote the truth about the Tigray People.
The Evil Eritreans Will be held accountable for generations to come.
Long Live the Beautiful Tigray People!!
We wrote the truth about the Tigray People.
The Evil Eritreans Will be held accountable for generations to come.
Long Live the Beautiful Tigray People!!
-
- Senior Member
- Posts: 10971
- Joined: 04 Nov 2019, 19:44
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
We come from Tigray People War lord's servants of Tigray People and God.
Long Live the Beautiful Tigray People!!!
Long Live the Beautiful Tigray People!!!
-
- Senior Member
- Posts: 10971
- Joined: 04 Nov 2019, 19:44
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
Garbage dirty coward Eritreans have never never won a war in their entire miserable slaves history but being the slaves of Italy Egypt Arab countries Turkey Amhara oromo white people and Agame.
Awet Nehafash Tigray People!!!
Awet Nehafash Tigray People!!!
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
Tigray was [ independent] two years before Eritrea . From which country Tigray has gotten her independence ? I want to be enlightened.
-
- Senior Member
- Posts: 10971
- Joined: 04 Nov 2019, 19:44
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
Remember:
We told all the readers on this website few years ago it was the Tigray People who defeated the Derg -Ethiopia Army Jebha-Eritrea Army in Eritrea.
Today more TPLF military leaders are telling you the truth how they fought in Eritrea for several years Defeating Derg -Ethiopia Army Jebha-Eritrea Army.
The Republic of Tigray People!!!
We told all the readers on this website few years ago it was the Tigray People who defeated the Derg -Ethiopia Army Jebha-Eritrea Army in Eritrea.
Today more TPLF military leaders are telling you the truth how they fought in Eritrea for several years Defeating Derg -Ethiopia Army Jebha-Eritrea Army.
The Republic of Tigray People!!!
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
Meleket wrote: ↑20 Aug 2024, 02:54Tigray People wrote: ↑19 Aug 2024, 21:18The heroic Tigray People liberated the entire Tigray in the year 1989/81 after defeating Derg -Ethiopia army, Jebha eritrea Army,Edu army,eprp army while the coward Shabia and Eritreans were hiding in nakifa for 30 years.
...Meleket wrote: ↑26 Nov 2019, 10:59ጎበዝ እስቲ ራሱ ደርጉ የጻፈውን ጭብጥ ወይ ማስረጃ እንቃኝ። ወያኔ የኤርትራን ህዝብ ገድላዊ ታሪክ እንዳትሰርቅና፡ ልኳንም ታውቅ ዘንድ፣ ይህን የሚከተለውን የቁጥር ንጽጽር ያልተዋሃሃዱት ዲጂቷሎቿ ይመለከቱት ዘንድ ጋብዘናል። ይህ እንግዲህ ደርጉ የደረሰበትን ኪሳራ ሙሉ በሙሉ ይፋ እንደማያደርግ እያስተዋልንም የምናገናዝበው ቁጥር ነው። እንዲህ ይላል ገስጥ ተጫኔ የዛሬን አያርገውና
በወያኖቹ ቡራኬ በአዲስ አበባ በወያኖቹ ዘመነ መንግስት
ማለትም በ2006ዓ.ም የጻፈው “የቀድሞው ጦር 1927-1983” የሚል መጸሐፍ ገጽ 578 ይህን አስፍሯል።
“ለኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት” ምሥረታ ዘገባ ግብአት እንዲያግዝ ተብሎ ነሐሴ 27 ቀን 1979 የተሰናዳው መግለጫ ከ1974 እስከ 1979 ዓ.ም. በውጊያ ላይ ይገኝ የነበረውን ሠራዊት አጠቃላይ የሰው ኃይል ጉድለት እንደሚከተለው አሳይቷል።
ሁለተኛ አብዮታዊ ሠራዊት ፦ የሞተ = 31,639፣ የቆሰለ = 70,006፣ የተማረከ = 13,769፣ የከዳ = 2,086፣ ድምር = 117,195
ትግራይ ዕዝ፦ የሞተ = 3,922፣ የቆሰለ = 4,877፣ የተማረከ = 1,429፣ የከዳ = 656፣ ድምር = 8,884
እንግዲህ የደርጉ የሰው ኃይል ጉድለት በኤርትራ 117,195 ሲሆን 'በታላቋ ትግራይ' ደግሞ 8,884እንደነበር የገለጸልን የደርጉ ታሪክ ጠሐፊና ካድሬ እንዳመላከተን፣ በኤርትራና ‘በታላቋ
ትግራይ’ የነበረውን የደርግ ሰራዊት በዚያ ውሱን ግዜ ምን ያህል እንደነበረ ፍንትው አድርጎ ሐቁን ሳያሳየን ይቀራልን? ለማንኛውም ያገራችን የታሪክ ዐውደ ትምህርት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ይህንና ይህን መሰል የኤርትራ ህዝብና የታጋይ ልጆቹን ገድል በንጽጽር ደህና አድርገው እያጠኑ እንደሚያሰፍሩልን በኤርትራዊ ልበሙላት ላልተዋሃዱት ዲጅታል ወያኖች ስንገልጥላቸው
፣ ሐቅን እየፈለፈልን በማውጣት ቀልባቸውን እንደምንገፍ ደግመን ደጋግመን በሰማእታቶቻችን ስም ቃል እየገባን ነው። https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 27#p945027ኣመሰግናሎሁ፣ አመሰግናለውም!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=200959
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
Meleket wrote: ↑20 Aug 2024, 10:09ቦርቀቅ እናድርገዋ ታሪኩን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ሙሉ ይዘቱን እታች ከነምንጩ ኣያይዘነዋል። ቀንጨብ ኣድርገን ደግሞ እነሆ።https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 27#p945027
ወያኔ የሚመካበት ትርጉም ያለው ጦርነት 604ኛ ኮርን ለመደምሰስ የተካሄደው ውጊያ ነው። ይህም ከሻዕብያ ጋር ሆኖ የተካሄደ ውጊያ ነው። የሻዕብያ ታጋይን ግን ምን ያህል ኮሮችን ደምስሰሃል ብለህ አትጠይቀውም። ስንቱን ቆጥሮ ሊዘልቀው!
የውጊያ ስልትና ስትራቴጂ (doctrine) በዋነኛነት የሚመረኮዘው ከአቅምህና ከጠላትህ አቅም አኳያ ነው። ያ የወያኔን እንቅስቃሴ ይከላከል፡ የሻዕብያን ደግሞ ይገጥም የነበረው ጠላት ምንም እንኳ በአንድ ፕረሲደትና በአንድ ጠቅላይ ስታፍ ስር ይተዳደር የነበረ ቢሆንም፡ ደርጉ በትግራይ አስቀምጦት የነበረው ኃይል፡ የወያኔን አቅም የሚገታ ኃይልን ብቻ ነው። እስከ 1988፡ በትግራይ ውስጥ ወታደራዊ እዝ የሚባል ነገር አልነበረም። ከዚያ ወዲህ እዝ የሚባለው ክፍል ሲቋቋምም በሻምበል እንዲመራ ነው የተደረገው፡ እሱም ሻንበል ለገሰ አስፋው። ይህን እያቀረብኩት ያለሁት ለማንቋሸሽና ለማጣጣል ብዬ አይደልም። ነገር ግን በኤርትራና በትግራይ ውስጥ የነበረው ውጊያ ወይ ጦርነት የተለያየ እንደነበረ ለማሳየት ነው። ኤርትራ ውስጥ በአስሮች የሚቆጠሩ የደርግ ጀነራሎችና የሶቪየት አማካሪዎች የሚመሩት በሁለት አገሮች መካከል እንደሚካሄድ የተዋጣለት መደበኛ ውጊያ ወይ ጦርነት (conventional warfare) ይካሄድ ነበር። ትግራይ ውስጥ ግን ቀላል የሽምቅና ተንቀሳቃሽ ውጊያ ነበር የሚካሄደው።
Meleket wrote: ↑01 Aug 2019, 02:27የሻዕብያንና የወያኔን ግንኙነት በተመለከተ ካነበብናቸው ጽሑፎች እጅግ ሚዛን የደፋው አንዱ ይህ ነው። ጸሐፊው ሚዛናዊ ሰው ሆኖ በመገኘቱ ባለበት “ሐሊብ ስተ” ብለነዋል!![]()
“ድንክ ነህ እንዳትባል፣ ረዥሞቹን ኣሳጥር” የወያኔ ካድሬዎች “የተሞከረ” ፍልስፍና 1ኛ ክፍል
ማሕሙድ ሳልሕ እንደጻፈው - July 20, 2019
ብዙ ሰዎችይሉኛል። እኔ ከወያኔ አንጻር ጽፌ አላውቅም። ህዝቤን ሃገሬንና ታሪኬን የሚያንቋሽሽ ግልጽ የማጠልሸት ዘመቻ ሲካሄድ ግን ተገቢውን መልስ መስጠት እንደሚገባኝ አውቃለሁ። የትግራይ ህዝብንና ትግሉን ለአንዲት ቀንም እንኳን ትሁን ሰድቤ ወይ ዘልፌ አላውቅም። ዛሬም በተደጋጋሚ የወያነ ካድሬዎች የሐሰት ታሪክና ጉራን ስለተመለከትኩና ስለሰማሁ ተገቢውን መልስ ለመስጠት ተገድጃለሁ። ሐቅ የሚያቅለሸልሸው ሰው ካለ ከወዲሁ ይህን ጽሁፍ ከማንበብ እንዲገታ እመክረዋለው።ወያነን የሚቃወም ነገር ለምንድነው የምትጽፈው? ለምን ግዜህን በሌላ ጠቃሚ ነገር ላይ አታውልም?
የምትለውን ለማጤን ማንበባችንን እንቀጥላለን የምትሉት ደግሞ በሉ እንግዲህ በትዕግስት ተከታተሉኝ። አስቀድሜ ይህችን ቪዲዮ የላከችልኝን የጽሑፌ ተከታታይ ላመሰግናት እወዳለሁ። በሁለተኛው ክፍል፣ ይህችን ቪዲዮ እንደ ምሳሌ ወስጀ፡ አጠቃላይ ማሕበራዊና ስነ-ልቦናዊው ልዩነታችን ያስከተለውን ባህርያዊው የአስተሳሰብና የአመለካከት ትፍጊያችን በብልሃት ካልተለየ፡ ምን ያህል ብዙዎችን ሊያወናብድ እንደሚችል ለማሳየት እሞክራለሁ። የተለያዩ ኅብረተሰቦች ሁኑ እንቅስቃሴዎች፣ እንዲሁም ሰራዊት፣ ያ ያለፉበትና የቀሰሙት የተለያየ የተሞክሯቸው ውጤት፡ የተለያየ የተሞክሮ ልማድና ብቃት ልዩነት እንዲኖራቸው ያደርጋል። ለምሳሌ አይደለም ሻዕብያና ወያኔ ይቅርና፣ በተለያዩ የሻዕብያ የጦር ክፍሎች መካከል ሳይቀር ትንንሽ የልምድና የብቃት ልዩነቶች ነበሩ። ወታደር ሲባል በተፈጥሮው ትምክህተኛ ነው። በሁለት የተለያዩ ሰራዊቶች ማለትም በሻዕብያና በወያኔ መካከል ያለውን ልዩነት ወደ ጎን ትተን፣ በወገን ማለትም በሻዕብያ የተለያዩ ተዋጊ ክፍሎች ማለትም በተለያዩ ብርጌዶችና በክፍለሰራዊቶች መካከል እንዲሁም በተለያዩ የድጋፍ ሰጪ ክፍሎች መካከል የነበረው የብቃትና የልምድ ልዩነት አንዱ ካንዱ ቢለያይ ከነባራዊው ሁኔታ ኣኳያ የሚታይ ባህርያዊ ክስተት ተደርጎ ይወሰድ ነበር። ይህን የመሰለው ባህርያዊ ልዩነት በጋራ መስራት ስትጀምር ብቻ ነው፡ እርስበርስ መተማመን እየተፈጠረ፡ አንዱ ካንዱ ልምድ እያካበተና እየተወያየ ሊስተካከል የሚችለው። የወያኔ ሰራዊት በተመለመለበት የጦርነት ስልት ብቁ ነበረ። የህወሃት ታጋዮችም ጎበዝ ተዋጊዎች ነበሩ። በእርግጥ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ መጥፎ ተዋጊ የሚባል ህዝብም አላጋጠመኝም። ጦርነት ግን ከግላዊ ድፍረት ባሻገር የሚጠይቀው ጉዳይ አለ። ጥናቶችን፣ የስራ ውጥኖችን መንደፍ፣ በጦርነቱ ውስጥ የሚሳተፉ የሰራዊት ክፍሎችን ብቃት ግምት ውስጥ ያስገባ አደረጃጀት፣ ተዋጊውን አካል የሚደግፉ ሃይሎችና የተቀላጠፈ የሎጂስቲክ መስመር እንዲሁም ችግርን የመቋቋም ብቃትና (stamina) ልምድ ያካበተ አመራር . . . ወዘተ ያስፈልገዋል። ይህን ዋንኛ ሃሳቤን እንደሚከተለው አቀርበዋለው።
—————-
ነሐሰ 2018፡ “የመለስ ዜናዊ አቋም በኤርትራ ኣኳያ” በሚል ርእስ የትህነግ ስራ አስፈጻሚ ኣካል አባል በሆነው በጌታቸው ረዳ፡ የተሰጠውን ወልጋዳና የተዛባ ንግግር የሚያጋልጥ “ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ኤርትራ” http://www.meskerem.net/%E1%88%85%E1%8B ... %88%8D.pdf “ በሚል አርእስት ባሰፈርኩት ጽሑፌ ነቅፌው ነበር። ጌታቸው በንግግሩ ህዝባዊ ወያነ ትግራይ ከህዝባዊ ግንባር በላይ ለኤርትራ ህዝብና ለኤርትራ ህዝብ ጉዳይ እንደታገለ ያለ አንዳች ማቅማማትና ይሉኝታ ገልጿል። በዚህ ብቻም አልተገታም፡ ”ይሁና! ይህማ አመላቸውም እማይደል” ባልን ነበር። ጌታቸው ግን (መለስና ካድሬዎቹ በመገቡት መሰረት እንጂ እሱ እንደሆነ ወርዶበት በትግሉ ወቅት አልነበረም)የኤርትራ ህዝብን አብዮት በክዳት አጠልሽቶታል ከሶታልም፣ የኤርትራ ህዝብ ድርጅቶች በተለይም ህዝባዊ ግንባር በኤርትራ ህዝብ ጉዳይ ላይ ቁማር እንደተጫወተና ከደርግ ጋር የሰላም ውይይት ያደርግ እንደነበረ አስመስሎ ለፍልፏል። ውሸት የምትመገብ ከሆንክ፣ ሃይልህንም ሆነ ወኔህን ከውሸት ነው የምታገኛቸው። ያኔ እህል ምንም ትርጉም የለውም። ያም ሆነ ይህ፡ ወያኔዎች ከህዝባዊ ግንባር ይልቅ ለኤርትራ ህዝብ ታግለናል እያሉን ስለሆኑብያችው ነበር ።በሉ እንግዳዉኑስ ፡ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ኤርትራ እንበላችኋ!
ጽሑፏን ደግሜ ስለማመጣት እንድታነቧት እማጠናችኋለሁ። በነገራችን ላይ ወያኔዎች የኤርትራን ጉዳይ አምነንበታል ብለው ሲሉ ሁሌም ከራሳቸው መንታ አስተሳሰብ አኳያ እንደሚሄዱ መዘንጋት አይገባም። የአንዲት እራሷን ያቀናች (assertive)፡ ሙሉ በሙሉ የራሷን ጉዳይ በራሷ የመወሰን ፖለቲካዊ ነጻነት ያላት ኤርትራ መምጣት፡ በመሰረቱ ወያኔዎች እንደ ስጋት (threat) ይቆጥሩት እንደነበር፣ ከህዝባዊ ግንባር ጋር ከተጋገዙት ይልቅ ከህዝባዊ ግንባር ጋር የተጎሻሸሙትና ከህዝባዊ ግንባር አንጻር የሰሩት እንደሚበዛ በዚያች ጽሁፌ ተንትኘው ነበር። ሁለተኛዋን ክፍልም ለመጻፍ አስቤ ነበር፡ ነገር ግን ከሰላሙ ሂደት አኳያ ለሰላሙ ዕድልን መስጠት መርጫለሁ። ወያኔ የትግራይ ህዝብ፡ ሻዕብያም የኤርትራ ህዝብ መሆናቸውን በተለያዩ ጽሑፎቼ አበክሬ ገልጫለሁ። በተጨማሪም፡ብየም ጥሪየን አስተላልፌ ነበር።አስተማማኝ ሰላም ሊፈጠር ከሆነ፡ የሁለቱ ወገኖች ፖለቲካዊ ኃይሎች ሰላም ሊያደርጉ ይገባል
አሁንም ቢሆን እምነቴ ከዚህ አይለይም። ሰላም በፍላጎትና በምኞት ብቻ አትገኝም። ሰላም የሚደረገው በሁለት እኩዮች መካከል ነው። ከዓማጺ(ዓመጸኛ) ጋር ሰላም የሚደረግ ሆኖ አይሰማኝም። ስለሆነም፡ ማንኛዉም የሰላም ሙከራ፡ የዚህ ሁሉ ጥላቻ ምክንያት የሆነው የወያኔዎች የወሰን ድንበር ኮሚሽንን ብይን አሻፈረኝ ባይነትንና የአልጀርሱን ስምምነት በተመለከተ ወያኔዎች ያላቸውን የተንጋደደና የተወላገደ አተረጓጎም የሚከረክምና የሚያስተካክል ሊሆን ይገባል። ስለሆነም፡ ይህ ፖለቲካዊ ውሳኔ በመሆኑ፡ ከዚህ ጽሑፍ አቅም ውጪ ስለሆነ ወደ ዋንኛ የመነሻ ጉዳያችን እንመለስ።
ባለፉት ወራቶች፣ በርካታ የትህነት ወያኔ ነባር ታጋዮች ስላለፈው የትግል ህይወት ልምዳቸው ሲገልጹ ቆይተዋል። ብዙ ክፍሎች ያሏቸው ዶክመንተሪዎችንም አሰራጭተዋል። መቸም ሳሕል መድረስ እንደ ትልቅ ጉዳይ ስለሚታይ፡ በቃለ ምልልስ (መጠይቅ) ይቀርቡ የነበሩት በርካታ የትህነግ ወያኔ ነባር ታጋዮች ሳሕል ድረስ መሄድን እንደ የክብር ሽልማት (badge of honor) ስለሚቆጥሩትም ሊሆን ይችላል፡ ሳሕል የሚለው ቃል ሲነሳ ታስሮ እንደቆየ ቡችላ ያቅበጠብጣቸዋል። በሻዕብያ ታጋዮች በኩል ብዙ ስለማይወራለትም ሊሆን ይችላል፡ ወያኔዎች ባዶ ነጻ ሜዳ ስላገኙ ታሪካችንን ሲያንቋሽሹና ሲያራክሱ እያየናቸው ነው። ይህ ደግሞ በቀላሉ የሚታይ ጕዳይ ሊሆን አይገባም። ጭራሹኑ አንዳንድ ኤርትራውያን፡ የወያኔዎቹን ታጋዮች እየጠቀሱእያሉ ሲከራከሩ ተስተውለዋል። ስለሆነም ምን ይደረጋል፡ እኔ በማውቀው በኩል ያለውን ታሪክ ለመመለስ እገደዳለሁ።ጀነራል እከሌ(እንቶኔ) እንዲህ ብሏል አይደል
ደሞክራሲን በተመለከተ የሚሉትን ወደ ጎን ትቸ በወታደራዊ ዲስኩራቸው ላይ አተኩራለሁ። እግረመንገዴን ግን ይህን ለመግለጽ እወዳለሁ፦ የወያነ ደሞክራሲ ኢትዮጵያን በተለይ ደግሞ የትግራይ ህዝብን ምን ዓይነት ደረጃ ላይ ጥሏቸው እንዳለ እያየን ነው። ስለሆነም፡ ብዙ ሐተታ አያስፈልገውም። ዛሬ በኢትዮጵያ፡ ወያነ የሚቆጠረው እንደ እከክ ነው። ትግሬዎች ባላደረጉት ነገር በሃገራቸው ውስጥ እንዳሻቸው ሊንቀሳቀሱ አይችሉም። ከትግራይ ክልል ውጭ፡ ቋንቋቸውንም ቢሆን በተዘጋ ግቢ ውስጥ ብቻ ነው የሚጠቀሙባት። ወያኔ በትግራዮች ክብር ላይ ይህን የመሰለ ሁኔታን ነው የፈጠረው። ይህም የነሱ የራሳቸው የግላቸወ ጕዳይ ስለሆነ ሃገሬንና ታሪኬን ወደሚመለከተው አርእስት ልመልካችሁ እስኪ። ለዛሬ የወያኔ ካድሬዎች የሻዕብያን ወታደራዊ ስልትና አስተሳሰብን (doctrine) በተመለከተ የሚፈላሰፉትን እስቲ ላተኩርበት። በሁለተኛው ክፍል ከወያኔዎቹ ውስጥ አንዱን እንደ ምሳሌ ወይ አብነት ወስጄ፡ ከወያኔ ጋር ስላደረግነው መተጋገዝ፡ በሻዕብያ ታጋይ ዓይን እይታ ለመግለጽ እሞክራለሁ። በብርቱውና ቀውጢው ግዜ ከጎናችን ሆነው ለተዋጉትና ለተሰዉት የትህነግ ወያኔ ጀግና ታጋዮችን ያለኝ አክብሮት፡ እንዲሁም የትግራይ ህዝብ ለሻዕብያ ታጋዮች የነበረውን ፍቅርና ከኤርትራ ህዝብ ጋር ሆኖ ላሳየው አይበገሬነት አክብሮቴን ልገልጽ እሻለሁ። ችግራችን ከጠማማዎቹና ወልጋዳዎቹ ከወያኔ መሪዎች ጋር ነው እንጂ፡ ከትግራይ ህዝብና ከትግሉ ጋር ምንም አይነት ችግር አልነበረንም የለንምም።
“የሻዕብያ ስትራቴጂ ስህተት ነበርን?”
የውጊያ ስልትና ስትራቴጂ (doctrine) በዋነኛነት የሚመረኮዘው ከአቅምህና ከጠላትህ አቅም አኳያ ነው። ያ የወያኔን እንቅስቃሴ ይከላከል፡ የሻዕብያን ደግሞ ይገጥም የነበረው ጠላት ምንም እንኳ በአንድ ፕረሲደትና በአንድ ጠቅላይ ስታፍ ስር ይተዳደር የነበረ ቢሆንም፡ ደርጉ በትግራይ አስቀምጦት የነበረው ኃይል፡ የወያኔን አቅም የሚገታ ኃይልን ብቻ ነው። እስከ 1988፡ በትግራይ ውስጥ ወታደራዊ እዝ የሚባል ነገር አልነበረም። ከዚያ ወዲህ እዝ የሚባለው ክፍል ሲቋቋምም በሻምበል እንዲመራ ነው የተደረገው፡ እሱም ሻንበል ለገሰ አስፋው። ይህን እያቀረብኩት ያለሁት ለማንቋሸሽና ለማጣጣል ብዬ አይደልም። ነገር ግን በኤርትራና በትግራይ ውስጥ የነበረው ውጊያ ወይ ጦርነት የተለያየ እንደነበረ ለማሳየት ነው። ኤርትራ ውስጥ በአስሮች የሚቆጠሩ የደርግ ጀነራሎችና የሶቪየት አማካሪዎች የሚመሩት በሁለት አገሮች መካከል እንደሚካሄድ የተዋጣለት መደበኛ ውጊያ ወይ ጦርነት (conventional warfare) ይካሄድ ነበር። ትግራይ ውስጥ ግን ቀላል የሽምቅና ተንቀሳቃሽ ውጊያ ነበር የሚካሄደው።
እስቲ በመጀመሪያ የነጻነት ውጊያ ስልቶችን የእድገት ደረጃ በጥቂቱ እንቃኝ
የሽምቅ (ደባይ) እንቅስቃሴዎች ወይም የትጥቅ ትግሎች ልክ እንደ ህይወታውያን ይወለዳሉ፣ ድክድክ ይላሉ፣ ይጎብዛሉ እንዲያ እያሉም ያድጋሉ ይጎለብታሉ። የመጀመርያው ደረጃ የትጥቅ ትግል ወይ የነጻነት ድርጅቶች የትግል ስልት የሽምቅ ውጊያ ነው። አጀማመራቸው ላይ፣ አናሳዎች ስለሆኑ ኃያልና ብርቱ ጠላትን ለማጥቃት ያለሙ ስለሆኑ፡ በሰው ኃይል ሆነ በተኩስና ውጊያ ዓቅማቸው ገና ደካማዎች ስለሆኑ፡ የግድ ይህን የሽምቅ ውጊያ ስልት ለመጠቀም ይገደዳሉ። ይህም ማለት የተለያዩ የጠላት የጦር ካምፖችን በማጥናት ድንገተኛ ጥቃትን መፈጸም፡ ኮንቮዮች ላይ ጥቃት ማድረስ እንዲሁም አንዳንድ ወሳኝ ሰዎችን መጥለፍ ወይ መግደልና የወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ አውታሮችን ማደባየት . . . ወዘተ ያጠቃልላል። ይህ ጥቃት ድንገተኛና ከመቅጽበት ጥቃትን በመፈጸም መሰወርን የሚጠይቅ የትግል ስልት ነው። ሁሌም በህዝብ መካከልና ከአካባቢው ጋር መመሳሰልን የሚጠይቅ ተንቀሳቃሽና ቀለል ያለ መደራጀትን የሚጠይቅ የውጊያ ስልት ነው። ይህ አይነት ስልት አንድ ግዙፍ ጠላትን አንተ በሚመችህና በፈለግክበት ግዜና ሁኔታ ለማቋሰል የምትጠቀምበት የትግል ስልት ነው። በአንድ ውጊያ ስትራቴጂካዊ ጉዳትን የማያስከትል ነገር ግን ቀስ በቀስ ተደማምሮ የጠላትን ሞራል የሚያዳክም ስልት ነው።
ቀጥሎ የሚከተለው ተንቀሳቃሽ የውጊያ ስልት ነው። ይህኛውም የኣቅም ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ከሽምቅ ውጊያ ጋር ተመሳሳይ ስልት ነው። ነገር ግን ከሽምቅ ውጊያ የተሻለ አቅምና ሃይል ያለበት ስለሆነ፣ እርስበርስ የተዛመዱ ወይ የተገናኙ ነገር ግን የተለያዩ ዒላማዎችን ለማጥቃት የሚያስችል በዛ ያሉ የሰራዊት ክፍሎችን የሚያሳትፍ ነው። አደረጃጀቱም ከሽምቅ ውጊያ ሰፋና ረቀቅ ያለ ነው። ከሽምቅ ውጊያ የተሻለ የድጋፍ ኃይሎችም ያሉት ነው። በተንቀሳቃሽ ውጊያ ደረጃ የደረሰ ኃይል፡ የሽምቅ ውጊያም የስትራቴጂው አካል ሆኖ ይቀጥላል። የመጨረሻው ደረጃ ደግሞ ቋሚ የውጊያ ወይ የጦርነት ስልት ነው። ቋሚ ውጊያ በሁለት የእኩልነት ወይ ተመጣጣኝ አቅም ባላቸው ኃይሎች መካከል የሚካሄድ የውጊያ ስልት ነው። ይህ ዓይነት የውጊያ ስልት የነጻነት ትግል እንቅስቃሴ ጎልብቶ፡ ነጻ ያወጣው መሬትና ያስመዘገበው ድልን አስከብሮ ወደ ሌላ በርካታ ድሎች በሚያማትርበት መድረክ የሚመረጥ የትግል ስልት ነው። ውጊያው ወይ ጦርነቱ እጅግ እልህ አስጨራሽና ፉክክር የበዛበት ከባድ ውጊያ ስለሚሆንም አብዛኛውን ግዜ ቋሚ የውጊያ ግንባሮች መመስረት የዚህ ዓይነት ከፍተኛ ደረጃ የውጊያ ስልት ዋንኛ ባህሪ ነው። ይሁን እንጂ የደፈጣና የተንቀሳቃሽ የውጊያ ስልቶችም ያካተቱ ኦፕሬሽኖችን እንደ እስትራቴጂነትም ይጠቀምባቸዋል። እንግዲያዉስ ይህን የመግቢያ ቍምነገር ካካፈልኩ ዘንድ ወደ ዋናዉ አንኳር ምጉቴ ልግባ። ተከተሉኝ።
ይሉ ነበር የወያኔ ካድሬዎች።ህዝባዊ ግንባር፡ በቋሚ ምሽጎች ውስጥ ከመጠመድ ይልቅ ከህዝቡ ጋር ሊደባለቅ ይገባል፡ የሽምቅና ተንቀሳቃሽ ውጊያዎችን ማካሄድ ይገባዋል
ይህቺ እየተደጋገሙ ከሚወሱት የወያኔ ካድሬዎች ንግግር አንዷ ነች። ሳሕልን በተመለከተ ሲናገሩ ይህችን ሳይጠቅሱ አያልፉም። ግን ምን ያህል እዉነት ነች? እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦች እንመልከት።
አንድ የነጻነት ትግል ከቋሚ የውጊያ ስልት ወደ ሽምቅና ተንቀሳቃሽ የውጊያ ስልት እንዲቀየር የሚያደርገው ወሳኝ ነገር አቅሙ ነው። ሲዳከም ብቻ ነው ወደ ኋላ የሚመለሰው።
ወያነ ሲመሰረት (1975) ህዝባዊ ሓይልታት (ህግሓኤ)፡ ወደ የተንቀሳቃሽ የውጊያ ስልት ደረጃ አድጎ ነበር። ወያነ በጋንታ (በመቶ) ደረጃ ሲንቀሳቀስ (1977) የኤርትራ ድርጅቶች ሻዕብያና ጀብሃ በብርጌድ ደረጃ ተደራጅተው፡ የኤርትራ ትልልቅ ከተሞች ከአስመራ ዓሰብና ባረንቱ በስተቀር ኤርትራ ነጻ ወጥታ ነበር። ስለሆነም፡ ወያኔ በ1988 ደርሶበት የነበረው የአደረጃጀት አቅምና ደረጃ፡ የኤርትራ አብዮት በ1977 ደርሶበት ነበር። ህግሓኤ፡ አስር ዓመቶች ወደኋላ የሚመለስበት አንዳችም ምክንያት አልነበረውም።
ከሶብየት ህብረት ጣልቃ ገብነት አኳያ (19780)፡ ስልታዊ ማፈግፈግ እንደታወጀም፡ ህዝባዊ ግንባር እየተዋጋ ነው ያፈገፈገው። ዔላበርዕድ፡ ገንፈሎም፡ ማዕሚደንና ሌሎች በርካታ ቦታዎች ላይ ጠላትን ድባቅ እየመታና እየደመሰሰ ነው የመጨረሻ ይሆነኛል ወዳለው የመከላከያ መስመሩ የደረሰው። ከዚያ መስመር ተገፍቶ ቢሆን ኖሮ ወደ ተንቀሳቃሽ የውጊያ ስልት ከመውረድ በስተቀር ሌላ አማራጭ ባልነበረው ነበር። ነገር ግን ለአስሮች አመታት የመከላከያ መስመሩን አጽንቶና ጠብቆ ባለማስደፈር፡ እጅግ ትጉ ፈጣንና የተራቀቀ ደጀንን መሰረተ። ውጊያው በሁለት እርስበራሳቸው በሚተዋወቁ ተቀናቃኞች መካከል ይካሄድ ስለነበረ፡ ሁለቱም ተቀናቃኝ ወገኖችም ጠንቅቀው በሚያውቁትና ባጠኑት የመልክዓምድር (terrain) ቅርጽ ስለተካሄደ፡ እጅግ ኃይለኛ ነበር። ህዝባዊ ግንባር ኃይለኛ ጠላት ስለገጠመውም፡ የግድ ከችግሩ በድል ለመውጣት መማርና መላን መፍጠር ነበረበት። ይካሄድ በነበረው ውጊያ የማረካቸው የተለያዩ ብዛት ያላቸው መሳሪያዎች፡ የተኩስና የውጊያ ኣቅሙንና ብቃቱን እንዲያደልብ አድርገውታል። ከባድ ውጊያ ይካሄድ ስለነበረም ኃይለኛና የተራቀቀ ድጋፍ ሰጪ ኃይሎችን (የከባድ ብረት፡ መካናይዝድ፡ የአየር መቃወሚያ፡ የወታደራዊ መሃንዲስና የስለላ እንዲሁም የኮሚኒኬሽን . . . )ድጋፍ ሰጪ ክፍሎች የግድ ያስፈልጉት ነበር። ሰራዊቱም የግድ መታጠቅ መመገብ መታከምና መልበስ ይገባው ስለነበረ ፈጣንና የተዋጣለት የሎጂስቲክ መስመሮችን ተቋሞችንና መጓጓዣ መሳሪያዎች እንዲሁም ጋራጆች . . . ወዘተ ያስፈልጉት ነበር። ይህን ሁሉ የሚያስተዳድር መሪ አካልና የጽሕፈት ቤቶችም እንደሚያስፈልጉ የታወቀ ነው። ባጭሩ ደጀን ያስፈልግ ነበር። ስለሆነም ፡ ህዝባዊ ግንባር ደጀንን የፈጠረ፡ አንዳንድ ወያኔዎችና የወየኑ የሻዕብያ ታጋይ ነበሮች እንደሚሉት፡ የህዝባዊ ግንባር አመራር ኣካል በምቾት ለመኖር የፈጠረው ሳይሆን፡ ህዝባዊ ግንባር እንዲያደርገው የተገደደ፡ የውጊያው ወይ የጦርነቱ ባህሪ የፈጠረው ክስተት ነው። የህዝባዊ ግንባር ደጀን የወታደራዊ እዝ ብቻ አልነበረም። የሁሉም ህዝባዊ አደረጃጀቶችና የዲፕሎማሲያዊ ተልእኮዎች መናሀሪያ፡ ለህዝብ ይሰጡ የነበሩ አገልግሎቶች መነሻም ነበር። ከትልልቅ ከተሞች በስተቀር፡ የኤርትራ መሬትና ህዝብ በህዝባዊ ግንባር ይተዳደር ስለነበር፡ ደጀኑ እውቅናን እንዳላገኘ መንግስት (defacto) ሆኖ ነው የሰራዉ።
እንግዲያዉኑስ ቋሚ ውጊያ ማካሄድ፡ ጠላትን ከአጥቂነት ወደ ‘መሳ’ነት ወይ ወደ ተከላካይነት እንዳወረደው ያሳያል። የጠላት ዓቅም መዳከሙንና በአንጻሩ ደግሞ የህዝባዊ ግንባር ዓቅም መጎልበቱንና መዳበሩን ነው የሚያሳይ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፡ ወያኔ እንደሚለው፡ ህዝባዊ ግንባር የተንቀሳቃሽ የውጊያ ስልትን ከማድረግ አልተገታም፡ ዋንኛ የጠላትን ዓቅም በሳሕል ተራራዎች ላይ ስለያዘው፡ ከጠላት ወረዳ ውስጥ ተልእኮ የመፈጸም ኣቅሙና ዕድሉን አስፍቷል። ህዝባዊ ግንባር ብቋሚነት በጠላት ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የህዝባዊ ሰራዊት ሃይሎችና የዞባዊ ሰራዊት ሃይሎች ነበሩት። የጠላትን ምሽግና ካምፖች መደምሰስ በየዕለቱ የሚደመጡ ዜናዎች ነበሩ። የመሃንዲስ፡ የኮሚኒኬሽን፡ የጀማሂር (ህዝባዊ አደረጃጀት)፡ የትምህርት ክፍልና የህዝባዊ ክሊኒክ ክፍሎች ስራቸውን አቋርጠው አያውቁም። በየግዜውም የህግሓኤ የጦር ሰራዊት ክፍሎች ከሳሕል የግንባር ይዞታቸው ወደ ደጋማው ክፍል እየወጡ የጠላትን ካምፖች ረጋግጠው ይመለሱ ነበር። ቋሚ የተባለው ግንባርም ቢሆን ብዙ ጊዜ ተደምስሷል፡ ተደማሷልም። ስለሆነም፡ ወያነ፡ ያ የማያውቀውን የትግራይ ህዝብ ለማደናገር፡ በተግባር በተጨባጭ ሁኔታ ያላገኘውና ያልነበረውን ዓቅም እንደነበረው አስመስሎ በማጭበርበርና በማደናገር ለመተወን እንጂ ዲስኩሩ የከንቱ ከንቱ ነው።
ሁሉ ግዜ የምትገርመኝ ደግሞ “ወደ ህዝባችሁ ለምን አትወጡም” የምትል አባባላቸው ናት። የሳህል ህዝብ የህዝባዊ ግንባር አይደለም እንዴ? የማርያና የዓንሰባ ህዝብ የኤርትራ ህዝብ ኣይደለም እንዴ!? በቋሚ ግንባሮች ውስጥ ተወስኖ ቢኖርም እንኳ፡ ህግሓኤ በህዝቡ መሀል አልነበረም እንዴ? ወያኔ ለመሆኑ “የኤርትራ ህዝብ” የምትለው ማንን ነው እንዴ? ለመሆኑ ኤርትራን ታውቃታለችን?
አንዳንዴ የሚሟገትህ ሰው ወይ አካል ዓቕም ስለሚያስገድድ እንጂ ዛሬ ይህን በመሰለ ጉዳይ ላይ ጊዜያችንን ባላጠፋን ነበር።
በመጨረሻ፡ ወያኔ፡ ስለ ቀይኮከብ ዘመችቻ ማውራት ደስ ነው የሚለው። ለሻዕብያ ታጋይ ግን የቀይዀከብ ዘመቻ ወይም ስድስተኛው ወረራ ከብዙ ወረራዎች አንዱ ነው፡ ወያኔ እጇን በቀይኰከብ ዘመቻ ከማስገባቷ በፊት ሻዕብያ አስቀድሞ አምስት ትልልቅ ወረራዎችን አክሽፎ ነበር። ትልልቅ የመልሶ ማጥቃት እርምጃዎችንም ወስዶ ነበር፡ ከወያኔ በኋላም ሁለት ሌሎች ትልልቅ ከቀይኰከብ ወረራ እጅግ የከፉ ወረራዎችንም አክሽፎ፡ በቋሚ ምሽጎች ተፋጦት የነበረውን የጠላት ግምባር ደረማምሶና ደማሶ የከረን ‘ጻዕዳን’ በሮች ማንኳኳት ጀምሮ ነበር። ያኔ ነው ወያኔ ለዓመታት አሸልቦት ከነበረው እንቅልፉ መንቃት የጀመረው።
ከናደው እዝ መደምሰስ በኋላ፡ የድል ንፋስ ከከረን ግንባር ወደ ትግራይ መንፈስ ሲጀምር፡ ወያነ “ሻዕብያ ነጻነትን ሊያመጣ ይችልም” እያለ የስም ማጥፋት ዘመቻ ያካሂድበት የነበረውን ድርጅት ሻዕብያን፡ ሳይውል ሳያድር፡ በራዲዮው “እንኳ ደስ አላችሁ” ለማለት ተሯሩጧል። የናደው እዝ መደምሰስ የወያኔን የትብብር መንፈስ አንቀሳቅሷል። ከሻዕብያ ጋር ተጋግዞ የሽሬ ከተማን ነጻ ካወጣ በኋላ ወታደራዊ ብቃቱ በመጠኑ መቀየር ጀመሯል። ወያኔ የሚመካበት ትርጉም ያለው ጦርነት 604ኛ ኮርን ለመደምሰስ የተካሄደው ውጊያ ነው። ይህም ከሻዕብያ ጋር ሆኖ የተካሄደ ውጊያ ነው። የሻዕብያ ታጋይን ግን ምን ያህል ኮሮችን ደምስሰሃል ብለህ አትጠይቀውም። ስንቱን ቆጥሮ ሊዘልቀው!
በመግቢያ እንደገለጽኩት፡ የትህነግ ታጋዮችን ለማንቋሸሽ አይደለም፡ ሁለቱን ድርጅቶች ገጥሞ የነበረው የጠላት አሰላለፍ ልዩነት ስለነበረው ነው። የዚህ ጽሁፍ እንደገለጽኩት ብዙዎች ታሪካችንን ሲያቆናጽቡ የታዘብኳቸው የትህነግ አመራሮች በመሆናቸው፡ በቀጣዩ ክፍል ከነሱ ውስጥ አንዱን እንደ አብነት አንስቼ፡ ‘ምንድን ነው እንዴ ይህን ያህል የሚያስለፈልፋችው?’ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ እሞክራለሁ። ሁለቱም ህዝቦች ብዙ የሚያቀራርባቸው ነገር እያለ የታሪክ አደጋና ያጋጣሚ ነገር ሆኖ እዚህ ደረጃ ወርደናል። በኛ ልፋት ደረጃቸውን ከፍ ለማድረግ የሚሹትን ግን “እንዲህማ በፍጹም አይደረግም” ልንላቸው ይገባል።
ድንክ ሰው ድንክነቱን አምኖ ሂወቱን ተመስገን ብሎ ቢኖር አያሳፍርም።
ይህ የራሴ የግል አመለካከት ነው። ህዝባዊ ግንባርን ወክየ አይደለም የጻፍኩት።
ክብር ለሰማእቶቻችን!
ሓምሌ 2019
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 20fb4f0be8
Re: Tigray Was Independence 2 Years Before Eritrea In 1989/81:
Meleket wrote: ↑22 Aug 2024, 03:11ጥሩ ጥያቄ ነው። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ማብራርያ እንሰጣለን።Tigray People wrote: ↑21 Aug 2024, 12:03Ascari Meleket
How come the coward Shabia/Jebha could not defeat the 3 thousands Hailesellasie army from 1961-1973?
The Tigray People Liberation Front was born in 1975 and in its first year had equal fighters with Shabia and Jebha and the rest is history.
The Tigray People saved you evil Eritreans and Shabia from Derg -Ethiopia army and Jebha army afterwards gave you independence to ungrateful evil Eritreans.
The Republic of Tigray People!!!
በመሰረቱ 3 ሺህ የተባሉት የኃይለስላሴ መንግስት ሰራዊት ኣካላት ውስጥ ቀላል ዬማይባል በእስራኤል ኮማንዶዎች የሰለጠነ ኤርትራዊ ሃይልም እንደነበር ዘንግተሃል።
ያኔ ጀብሃ ነው ዬነበረው። ጀብሃም በጥቂት ቁጥርና መሳርያ እንደ ሽፍታ ነበር ዬሚዋጉት። ለንጽጽር ይረዳህ ዘንድ አሁን ያለው የፋኖ ሃይል ከጀብሃ ሃይል በቁጥር እጅግ በጣም ይበልጥ ነበር።
የሃይለስላሴ መንግስት በኤርትራውያን ላይ ግፍ መፈጸሙን በይፋ ሲያፋፍም፡ በርካታ ኤርትራውያን ኮማንዶዎች ከሃይለስላሴ ሰራዊት እየተለዩ ወደ የትጥቅ ትግሉ ተቀላቅለዋል።
ጀብሃ ውስጥ ዬነበረው የኣመራር ድክመትም ከግዜ በኋላ ሻዕብያ እንዲፈጠር ምክንያት ሆኗል። ከጀብሃ የተለዩት ቀደምት የሻዕብያ ታጋዮችም በቁጥር እጅግ በጣም ጥቂት ነበሩ። ዓላ በተባለው አካባቢ ከሰፈሩ በኋላ ቀስ በቀስ ህዝብን እያሳመኑ ወደ ድርጅታቸው እንዲቀላቀል ሰርተዋል። በርካታ ምሁራን ከዩኒቨርስቲዎች እየፈለሱም ተቀላቅለው በትግሉ ብርታት ሁነውታል።
ጀብሃና ሻዕብያም ዓላማቸው ኤርትራን ነጻ ማውጣት ቢሆንም ቅሉ በርእዮት ልዩነት ምክንያት እርስ በእርስ ሳይቀር ተጓሽመዋል። እየተጉሻሸሙም ሳይቀር ለትግራይ ህዝብ ድርጅቶች የመሳርያ የትጥቅና የዕውቀት ምንጭ በመሆን የትግራይን ህዝብ የትጥቅ ትግል ኣጎልብተዋል። እነ መሓሪ ተኽለና የማነ ኪዳነን የመሳሰሉ ታጋዮችንም የትግራይ ትውልድም ስላላቸው፡ ዕንጭጭ የነበረውን የትግራይ ህዝብ ትግል ለማጎልበት ከሻዕብያ ወደ ተሓሕት ወይ ወያኔ እንዲቀላቀሉ ተልከዋል። ጀግናው ታጋይ መሓሪ ተኽለ በበረሃ ስሙ ሙሴ የተባለው ጀግና ለትግራይ ህዝብ ትግል ብርቅ ስራ ሰርቶ በማለዳ በክብር ተሰውቷል። ሙሴ የሚለውን ስምም ከኤርትራዊው ታጋይ ሙሴ ተስፋሚካኤል እንደወረሰው የሚገልጹ ኣካላት ኣሉ።
ቀጥሎም በሽዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶችን ወታደራዊ ስልጠና (አሁን ላሉት ጀነራሎቻችሁን ሳይቀር) በመስጠት እነ ጀግናው ታጋይ የማነ ኪዳነ (ጃማይካ) የትግል ተሞክሯቸውን በማካፈል፡ ለትግራይ ህዝብ በንጽህና ደክመዋል። ታጋይ የማነ ኪዳነን የትግራይ ታጋዮችን ያግዝ ዘንድ ደህና አድርገው ጠርበው የላኩት ኤርትራዉያን ታጋዮቻችን ናቸው።
አንድ መዘንጋት የማይገባው ሃቅም ሃይለስላሴን እስራኤሎችና ኣሜሪኮች ደርጉን የመኖች ኩባዎች ሊቢያዎች ራሻዎች ጀርመኖች ወዘተ በትጥቅና በስንቅ ኣንዲሁም በኣመራር ደረጃና በተዋጊነትም ሳይቀር ድጋፍ ይሰጡ እንደነበር ነው።
የትግራይ ድርጅቶች ሁሉም በቁጥር ቢበዙም መሳርያ ኣልነበራቸውም። ጀብሃና ሻዕብያ እየተሰውም የማረኩትን መሳርያ ለወያኔ ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ የትግራይ ድርጅቶች በማካፈል፡ የትግራይ ድርጅቶች በዳዴ ከመሄድ ድክድክ እንዲሉ ኣስችለዋቸዋል። ከሻዕብያ በርካታ ግዜ የተለያዩ ድጋፎች እንደተበረከተላቸው ያደባባይ ምስጢር ነው። በተግባርም ይፈተኑ ዘንድ ወደ ኤርትራ እየተጋበዙ እንዲገቡ ተደርጎ ውጊያ ውስጥ እንዲፈተኑ እየተደረጉ እየተጠረቡ ወደ መጡበት እንዲመለሱ ይደረግ ነበር።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የኤርትራ ህዝብ የነጻነት ትግል ማለትም የትጥቕ ትግሉ ቀስ በቀስ ጎልብቶ፡ ከአፍሪካ ተወዳዳሪ የሌለውን የሃይለስላሴን ሆነ የደርግ ሰራዊትን ለመገርሰስ በቅቷል። ይሄው ነው ታሪኩ በቅንጭቡ።
የህዝባችን ኣኩሪ ታሪክ እንዲሰረቅ ኣንፈቅድም https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=206034
ኣጭሩ መልስ “ያኔ የኃይለስላሴ 3ሺ ወታደሮች ውስጥ የኣሁኖቹ ሻዕብያና ወያኔም ጭምር ስለነበሩበት ነው። በኋላ ነው ከሃይለስላሴ እየተለዩ ወደ ሻዕብያና ወደ ወያኔነት የተለወጡት ስለዚህ የመጀመርያው የጀብሃ ትግል ከሃይለስላሴ ጦር ጋር ብቻ ኣይምሰልህ።