ማል ፡ የጉራጌ ማህበረ ሰብ ስነ ሕሊና እና ስነ ምግባር ፍልስፍና!
ማል ማለት በመንፈሳዊም ሆነ ሃይማኖታዊ ፣ በማህበራዊም ሆነ ባህላዊ፣ በቡድንም ሆነ በግል፣ በነቢብም ሆነ በገቢር ፣ በሕሊናም ሆነ በስሜት ከድርጊት የተከለከለ ባህሪ ማለት ነው። አንድ ነገር 'ማል ነው ' ከተባለ የማይታሰብ፣ የማይደረግ ፣ የማይፈጸም ነውር ማለት ነው። በአንድ የክስታኔ ኦርቶዶክስ ባሊቅና ክስታኔ ሙስሊም ምሁር መሃል የተደረገ ትንተናዊ ውይይት!!
Re: ማል ፡ የጉራጌ ማህበረ ሰብ ስነ ሕሊና እና ስነ ምግባር ፍልስፍና!
የዚህ ዘመን ትዉልድ የሕዝቡን ባህል መማር ኣለበት ነዉ የምትለዉ?
ከአዲስ አበባ ልጆች ስንቶቹ አባታቸዉ እና እናታቸዉ የተወለዱበትን ቤት ወይም ቦታ ያዉቃሉ?
ይህም ማል የምያስብል ነዉ። ኣይዴለም?
መልሱን ማን ነዉ ያለዉ?