Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4426
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወይ ጉድ! ወያኔን በላይነሽ አመዴ ተወቃች፤ ሻዕብያን ደግሞ በደብረዘይት ስሪት ድሮን "ጫልቱ" - ኦሮሙማ ሊወቃት ነው ማለት ነው?

Post by Meleket » 12 Mar 2025, 11:34

Meleket wrote:
26 Dec 2024, 10:22

የኤርትራ ግመል

ስንቱ ባሕር ሲመኝ እንደተንጋለለ፡
ስንቱ ባሕር ሲያልም እንደተንጋለለ፡

የኤርትራ ግመል ምንኛ ታደለ፡
ቢሻው በምድሩ ሲሻው በባሕሩ እንዳሻው ፏለለ።

Abere
Senior Member
Posts: 13680
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወይ ጉድ! ወያኔን በላይነሽ አመዴ ተወቃች፤ ሻዕብያን ደግሞ በደብረዘይት ስሪት ድሮን "ጫልቱ" - ኦሮሙማ ሊወቃት ነው ማለት ነው?

Post by Abere » 12 Mar 2025, 12:42

ጫልቱ ስንዴ ትታ - ጥይት ታመርታለች፤
ሻዕቦ ቁልቋል ጠግባ - ለማወራረጃ ፌንጣ ከሰማይ ትጠባበቃለች።

መና ከሰማይ ላይ ጫልቱ ትጥላለች፤
እሳት እየተፋች አምባሻውን ቦንቧን ትደፋበታለች።

እንኳስ ለሰው እና አዘንኩ ለግመሉ፤
በማያውቀው ጉዳይ አብሮ መገደሉ።

Meleket
Member
Posts: 4426
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወይ ጉድ! ወያኔን በላይነሽ አመዴ ተወቃች፤ ሻዕብያን ደግሞ በደብረዘይት ስሪት ድሮን "ጫልቱ" - ኦሮሙማ ሊወቃት ነው ማለት ነው?

Post by Meleket » 13 Mar 2025, 07:34

Meleket wrote:
23 Dec 2024, 10:45
ምንኛ ተሞኙ

የወሎ “ልሒቓን” ምንኛ ተሞኙ፡
የትግራይ “ልሒቓን” ምንኛ ተሞኙ፡
የጉራጌ “ሊቆች” ምንኛ ተሞኙ፡
የጦብያ “ልሒቓን” ግምኛ ተሞኙ፡
በስራ እንደ መትጋት በህልም ሲናኙ፡
የኤርትራን በዅር ዓሰብን ሲመኙ፡

የጦርነት ዜማ በተንኮል ሲቀኙ፡
ከረሓብ በስተቀር እኮ ምን ኣገኙ?

መታሰቢያነቱ “ዓሰብ ዓሰብ” እያሉ በቁም ለሚቓዡት ለመረጃዎቹ “የወሎ ልሒቕ” Abere፣ “የትግራይ ልሒቅ” Axumezana እንዲሁም ለጉራጌው “ሊቅ” Horus! ድንቄም ልሒቃን!

ተጻፈ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

sarcasm wrote:
21 Dec 2024, 11:45
'ሕዝቡን በረሓብና siege ልጨርሰው ነው' እያለ ነው ያለው
viewtopic.php?f=2&t=356565

Abere
Senior Member
Posts: 13680
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወይ ጉድ! ወያኔን በላይነሽ አመዴ ተወቃች፤ ሻዕብያን ደግሞ በደብረዘይት ስሪት ድሮን "ጫልቱ" - ኦሮሙማ ሊወቃት ነው ማለት ነው?

Post by Abere » 13 Mar 2025, 09:25

ኤርትራ - የከሰረች ዐረብ

ዩክሬን የስንዴ አገር በጉለበት አጥተሽ፤
ቁልቋል ለመቀለብ ኤርትራ መጣሽ።

እኛ በአገራችን ነውር ነው! ነውር ነው፤
ቁልቋል የሚበላ ወፍ እና አሞራ ነው።

የስንዴ የገብሱ ዘለላ ሲታይ- በማሳው፤
የጤፉ ወለዳ ሲያምር በነፋሻው፤
ላሞቹ በመስኩ ወተት ግት ይዟቸው፤
ይች ናት ኢትዮጵያ እኛ የምናውቀው፤
3 ሺ ዘመናት ቀድማ የኖረችው።

የጎጃም ነጭ ጤፍ፤ የወሎ ጣፋጭ ገብስ፤ የመንዝ በግ ስጋ፤
እንብላ ሲሏችሁ አስካሪ በሽታ ድንጋይ ላይ ጣላችሁ።

አንተ ማነህ ሲሉት አስካሪ በሽታ፤
አንድ ጊዜ ጣልያን፤ ሌላ ጊዜ ዐርብ ብሎ እያምታታ፤
የባህር ምድር ሰው ከንቱ ተንገላታ፥
ጠጋ ብሎ ማዕድ ከኢትዮጵያ እንዳይ ጎርስ፤
እግዜር ዐመል ነሳው - መሸኛ ሲሳዩን አድርጎ በለሥ።

እባክሽን ጫልቱ በደንብ ያዣቸው፤
ግመል ህጻናቱን እንዳትነኪያቸው፤
ቱባ ቱባ ሻዕቦ መና አድርጊያቸው፤
ለእሬቻ ባህር መስዋዕት ስጫቸው፤
ያውም ሲያንሳቸው ነው ለ50 አመት ስራቸው።

Meleket
Member
Posts: 4426
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወይ ጉድ! ወያኔን በላይነሽ አመዴ ተወቃች፤ ሻዕብያን ደግሞ በደብረዘይት ስሪት ድሮን "ጫልቱ" - ኦሮሙማ ሊወቃት ነው ማለት ነው?

Post by Meleket » 13 Mar 2025, 10:51

Abere wrote:
13 Mar 2025, 09:25

...
ይች ናት ኢትዮጵያ እኛ የምናውቀው
.....
Meleket wrote:
23 Dec 2024, 10:45
ምንኛ ተሞኙ

የወሎ “ልሒቓን” ምንኛ ተሞኙ፡
የትግራይ “ልሒቓን” ምንኛ ተሞኙ፡
የጉራጌ “ሊቆች” ምንኛ ተሞኙ፡
የጦብያ “ልሒቓን” ግምኛ ተሞኙ፡
በስራ እንደ መትጋት በህልም ሲናኙ፡
የኤርትራን በዅር ዓሰብን ሲመኙ፡

የጦርነት ዜማ በተንኮል ሲቀኙ፡
ከረሓብ በስተቀር እኮ ምን ኣገኙ?

መታሰቢያነቱ “ዓሰብ ዓሰብ” እያሉ በቁም ለሚቓዡት ለመረጃዎቹ “የወሎ ልሒቕ” Abere፣ “የትግራይ ልሒቅ” Axumezana እንዲሁም ለጉራጌው “ሊቅ” Horus! ድንቄም ልሒቃን!

ተጻፈ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

sarcasm wrote:
21 Dec 2024, 11:45
'ሕዝቡን በረሓብና siege ልጨርሰው ነው' እያለ ነው ያለው
viewtopic.php?f=2&t=356565

Meleket
Member
Posts: 4426
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወይ ጉድ! ወያኔን በላይነሽ አመዴ ተወቃች፤ ሻዕብያን ደግሞ በደብረዘይት ስሪት ድሮን "ጫልቱ" - ኦሮሙማ ሊወቃት ነው ማለት ነው?

Post by Meleket » 14 Mar 2025, 10:00

Abere wrote:
13 Mar 2025, 09:25

...
ይች ናት ኢትዮጵያ እኛ የምናውቀው
.....
Meleket wrote:
27 Oct 2021, 09:33
ራስ ለራስ ተ - - - [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

ኧረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ፣
ኣበሻ ከመኖር በፍቅር ተጋምዶ፣
ኣለቀብሽ ኣሉ ራስ ለራስ ተጓምዶ!

ኧረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ፣
ጦቢያዊ ከመኖር ለአምላኩ ሰግዶ፣
ኣምልኮ ነው መሰል ያ የጥንቱን ዘንዶ፣
ትግሬና አማራ ራስ ለራስ ተራርዶ፣
አሮሞም ታክሎ በራሱ ላይ ፈርዶ፣
ተላለቀ አሉ ራሱ ተበራግዶ፣
“ተዉ!” ኣለች ኤርትራ ቆማ ተዚያ ማዶ።
:mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 13680
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወይ ጉድ! ወያኔን በላይነሽ አመዴ ተወቃች፤ ሻዕብያን ደግሞ በደብረዘይት ስሪት ድሮን "ጫልቱ" - ኦሮሙማ ሊወቃት ነው ማለት ነው?

Post by Abere » 16 Mar 2025, 12:40

እዋይ ጉድ አሥመራ ጭንቅሽ በረከተ፤
እንዳይ ገላግልሽ መለሥ የለም -ሞተ።

ሻዕቦ አይነጋ መስሎት ቋት ላይ ተቀምጦ፤
የ ዓስብ ቅዘን ይዞት ሊሞት ነው አምጦ።

አፋር ቅጠል ቆርጦ ስር ምሶ ቀጥቅጦ ጨምቆ፤
ሻዕቦን ሊያጠጣው ነው አስሮ እና አስጨንቆ።

አይሉት ቢጫ ወባ ወይ ስሙን አይነግር፤
አፉ የማይገባ እንደ ጓጉንቸር ፤
የለከፈው ጋኔን የዐረብ አገር፤
መልቀቂያው ደረሰ -በርግጎ ደንብሮ ሊገባል ባህር።
ጩኸቱ በርክቷል በየ ኢምባሲው በር፤
ድረሱ ይመስላል ሞቶ ሲቀበር።
እነ ምዕራባዊያን ሻዕቦ የፈጠሩ፤
እነ ምስር አገር ሻዕቦን ያከበሩ፤
ሞት እጣው መሆኑን ይግባችሁ ምስጢሩ።

ኢትዮጵያን የነካ!-
ነው እና ነገሩ -የለውም በረካ።
ነች እኮ ኢትዮጵያ መመኪያዋ እግዚአብሄር፤
የአሸናፊው አንበሳ በአርያም፤በሰማይ እንድሁ በምድር።

Abere
Senior Member
Posts: 13680
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወይ ጉድ! ወያኔን በላይነሽ አመዴ ተወቃች፤ ሻዕብያን ደግሞ በደብረዘይት ስሪት ድሮን "ጫልቱ" - ኦሮሙማ ሊወቃት ነው ማለት ነው?

Post by Abere » 16 Mar 2025, 15:26

አሥመራ ጨለማ - ዓሰብ ላይ ንጋት

አሥመራ ጨለማ - ዓሰብ ላይ ፀሐይ፤
እግዜር ኢትዮጵያ ላይ እናት አለህ ዎይ?
አፋር ነጻ ወጥቶ - አሥመራ ባርነት
ጡር አይደለም ወይ አምላክ በአንተ ቤት?

እዋይ ጉድ አሥመራ ጭንቅሽ በረከተ፤
እንዳይ ገላግልሽ መለሥ የለም -ሞተ።

ሻዕቦ አይነጋ መስሎት ቋት ላይ ተቀምጦ፤
የ ዓስብ ቅዘን ይዞት ሊሞት ነው አምጦ።

አፋር ቅጠል ቆርጦ ስር ምሶ ቀጥቅጦ ጨምቆ፤
ሻዕቦን ሊያጠጣው ነው አስሮ እና አስጨንቆ።

አይሉት ቢጫ ወባ ወይ ስሙን አይነግር፤
አፉ የማይገባ እንደ ጓጉንቸር ፤
የለከፈው ጋኔን የዐረብ አገር፤
መልቀቂያው ደረሰ -በርግጎ ደንብሮ ሊገባል ባህር።
ጩኸቱ በርክቷል በየ ኢምባሲው በር፤
ድረሱ ይመስላል ሞቶ ሲቀበር።
እነ ምዕራባዊያን ሻዕቦ የፈጠሩ፤
እነ ምስር አገር ሻዕቦን ያከበሩ፤
ሞት እጣው መሆኑን ይግባችሁ ምስጢሩ።

ኢትዮጵያን የነካ!-
ነው እና ነገሩ -የለውም በረካ።
ነች እኮ ኢትዮጵያ መመኪያዋ እግዚአብሄር፤
የአሸናፊው አንበሳ በአርያም፤በሰማይ እንድሁ በምድር።

Post Reply