Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
OBANG
Member
Posts: 806
Joined: 17 May 2013, 21:21

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የፌደራል መንግሥት በክልሉ ጣልቃ መግባትን ጨምሮ "የትኛውንም ዓይነት ድጋፍ ለማድረግ" በቂ ምክንያት እንዳለው ተናገሩ።

Post by OBANG » 12 Mar 2025, 15:15

Please wait, video is loading...