Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member
Posts: 4782
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኤርትራን የሚወጋ ኢትዮጵያዊ ካለ እሱ የተረገመ ነው! = መ/ር ፋንታሁን ዋቄ

Post by Meleket » 07 Mar 2025, 08:31

መ/ር ፋንታሁን ዋቄ በ2020 ገደማ ኢሳት ላይ ስለ የሃይማኖት ተቋማት ሚና የጠረጴዛ ዙርያ ውይይት ሲያደርጉ ለመስማት ችለን ነበር። በጣም እጂግ በጣም በሳል ሰዉ መሆናቸውን ከንግግራቸው ቁምነገር ማወቅ ይቻላል። እዚህም ስማቸውን ጠቅሰን ነበር viewtopic.php?f=2&t=211089&start=20 እንዲህ ዓይነት ለሓቅ ኗሪ የሰው ልጆች ባይኖሩ ኖሮ ምድራችን ምን ያህል ኣስጠሊታ በሆነች ነበር!

"ፈጣሪ መ/ር ፋንታሁን ዋቄንና መሰል ሰላም ወዳድ ዜጎችንና እውነተኛ የሃይማኖት ሰዎችን ሁሉ ኣብዝቶ ይባርክ!" ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና እንዲሁም ልበሙሉነት ጭምር።

Abere
Senior Member
Posts: 14819
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራን የሚወጋ ኢትዮጵያዊ ካለ እሱ የተረገመ ነው! = መ/ር ፋንታሁን ዋቄ

Post by Abere » 07 Mar 2025, 09:40

ዋቄ የረሳው አንድ መሰረታዊ ቁም ነገር አለ። ይኸውም ሁለቱም ዕቃዎች መሰረተ- ፈጣሪያቸው የውጭ እጅ ነው። ኢሳይያስ አፈወርቅ ውርጅላሌው እቃ ነው - ኢትዮጵያን ለማጥፋት ቀድመው የጠፈጠፉት ዕቃ። አሁን ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ ሊሆንባቸው ይችላል - ግን ዕቃነቱን እና ለምን እንደተሰራ መካድ አይቻልም። ዐብይ አህመድ እንድሁ የኦነግ ማምረቻ ፋብሪካቸው ያመረተው መተግበሪያቸው ነው።

ስለዚህ ጦርነቱ በ2ቱ የውጭ ዕቃዎች መካከል የሚደረግ ግጭት ነው። እንደ እኔ እቃዎቹ ባይኖሩ ወይም ባይፈጠሩ ኤርትራ የኢትዮጵያ ክፍል ሁኖ ህዝብ በሰላም እና በጤና ይኖር ነበር። ብዙዎች ያለዕድሜያቸው በጦርነት አይቀጠፉም ወይም ሳዋ አድገው ሳዋ አርጅተው አያልፉም ነበር። እግዜር የጠረባቸው አላማ ምድር ከመጠበቅ በላይ ነው።



Post Reply