Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 6112
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 07 Mar 2025, 16:09
የመድሃኔአለም ያለህ!
ስድስት አመት የኦሮሙማ የዘር ፖለቲካ ሲያጨማልቅ የህዝብ እልቂት ያመጣ ጦርነት በፊርማው ሲያፀድቅ ከስነበተ በሁዋላ ነው እንዲህ የሚለው
ኢትዮዽያ የምትባል አገር የምትመራበት እቅድና እቅጣጫ የላትም compass የላትም በነፋስ እየተነዳች ነው የሚለው ማለት ነው! ( ህዝቡ ከተረዳማ ስንብቷል)!
እንግዲህ ድንፋታ መጀመሩ ነው? ለ e-ዜማ!
የሚስማው ቀርቶታል?
Listen from 13 minute-15 min (14 min)
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 07 Mar 2025, 17:08
ስልጤጋላ birhanu basically said he is confused
ፋኖ የማያስለፈልፈው ሌባ የለም እኮ
እራሱን ሽጦ ህልም ላይ ነው ያለው እሱ። ተስፋ የቆረጡ ደም ያፈሰሱ ሰዎች እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ማለታቸው አይቀሬ ነው። ብርሀኑም ወደሲኦል አብራችሁኝ ግቡ እያለ ነው።
ሀገሪቱን ለመበታተን እና ኦሮሞ የሚባል ሀገር ለመመስረት እየሰራን ነው ብለው ስብሰባ ላይ ለ30ቀን የተጠመዱት የጋላ ቡድኖች ሀገር ለመመስረት ሲጣደፋ፣ እነ አጋሜ ሞንጆሪኖም ትግራይን ሀገር ለማድረግ ጫፍ ላይ ነን እያሉ ባለበት ሰአት ስልጤ ጋላ birhanu ሀገሪቱን ስናፈራርሳት ነጭ ወረቀት ይዛቹ ኑና ቦታችሁን ሳሉ እያለ ነው
ስልጤጋላ birhanu

-
Odie
- Member+
- Posts: 6112
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 07 Mar 2025, 17:26
Amazing!
Monjerino was saying to news media ወያኔ is fluid now!
She basically said ወያኔ is not enemy to Eritrea and Amhara but denied reaching out to shabiya. But in this news residents said ወያኔ has meeting with shabiya twice a week!
DDTs Abichu may be in trouble more than he can grind?!
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 07 Mar 2025, 17:36
Actually, seeing abiy and አገው getachew and አገው ደብረፂኦን as two different opposing groups is wrong. They both work with abiy, obviously. So when you add the news of agew debretseon meeting with Esayas twice a week, what shows is they all are on the same agew team led by the ferenjis. The followers and the soldiers don't trust each other because they know what happened to 99% of the tplf non Agew leaders who were murdered during the last war. Debretseon and getachew killed all Tigrays in tplf. Now agew controls tplf.
Odie wrote: ↑07 Mar 2025, 17:26
Amazing!
Monjerino was saying to news media ወያኔ is fluid now!
She basically said ወያኔ is not enemy to Eritrea and Amhara but denied reaching out to shabiya. But in this news residents said ወያኔ has meeting with shabiya twice a week!
DDTs Abichu may be in trouble more than he can grind?!
Last edited by
Union on 07 Mar 2025, 17:40, edited 2 times in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14818
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 07 Mar 2025, 17:36
Odie
የተደመሰሰ የተሰረዘበት ብርሃኑ ነጋ ብቻ ነው። የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አባል ሁኖ የኦሮሞ ብልጽግና ት/ሚር ሁኖ እንደ ገና ደግሞ ኢዜማ መሆን በእራሱ ከፍተኛ የተምታታበት፤ አእምሮው የተሰረዘበት ሰው ነው። ኢትዮጵያ ከእርሱ ጭንቅላት ጠፍታ ጭንቅላቱ ውስጥ የኦሮሙማ ቀለም ተበጥብጦ ያን ሊጽፍ እያቅበዘበዘው እንጅ እማማ ኢትዮጵያ እኮ በሚልዮኖች ልጆቿ የልብ ሰሌዳ ተጽፋለች - ወሰኗ ከየት እስከ የት እንደ ሆነ፤ ክረምት እና በጋ በልግ እና መኸሯ፤ መልካም ጉርብትና ትሥሥር፤ ወዘተ እንደት ይረሳል።
-
Odie
- Member+
- Posts: 6112
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 07 Mar 2025, 17:44
Abere wrote: ↑07 Mar 2025, 17:36
Odie
የተደመሰሰ የተሰረዘበት ብርሃኑ ነጋ ብቻ ነው። የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አባል ሁኖ የኦሮሞ ብልጽግና ት/ሚር ሁኖ እንደ ገና ደግሞ ኢዜማ መሆን በእራሱ ከፍተኛ የተምታታበት፤ አእምሮው የተሰረዘበት ሰው ነው። ኢትዮጵያ ከእርሱ ጭንቅላት ጠፍታ ጭንቅላቱ ውስጥ የኦሮሙማ ቀለም ተበጥብጦ ያን ሊጽፍ እያቅበዘበዘው እንጅ እማማ ኢትዮጵያ እኮ በሚልዮኖች ልጆቿ የልብ ሰሌዳ ተጽፋለች - ወሰኗ ከየት እስከ የት እንደ ሆነ፤ ክረምት እና በጋ በልግ እና መኸሯ፤ መልካም ጉርብትና ትሥሥር፤ ወዘተ እንደት ይረሳል።
“የተሰረዘበት ብርሃኑ ነጋ”
He forgot everything and wants a start up!
ከ OPP ጋር ቅልቅል ቢያካሂድ ይሻለዋል!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14818
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 07 Mar 2025, 17:59
እመነኝ አፉን የፈታበት የእናቱ ቋንቋ ጠፋብኝ ብሎ ነገ ብቅ ይልሃል። በግንባሩ ላይ ብቻ ወሸላ እንደ ላውንቸር የሚቀር ይመስልሃል - ምላሱ ኦሮሙማ ይተፋል።
Odie wrote: ↑07 Mar 2025, 17:44
“የተሰረዘበት ብርሃኑ ነጋ”
He forgot everything and wants a start up!
ከ OPP ጋር ቅልቅል ቢያካሂድ ይሻለዋል!
-
Odie
- Member+
- Posts: 6112
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 07 Mar 2025, 18:00
Abere wrote: ↑07 Mar 2025, 17:59
እመነኝ አፉን የፈታበት የእናቱ ቋንቋ ጠፋብኝ ብሎ ነገ ብቅ ይልሃል። በግንባሩ ላይ ብቻ ወሸላ እንደ ላውንቸር የሚቀር ይመስልሃል - ምላሱ ኦሮሙማ ይተፋል።
Odie wrote: ↑07 Mar 2025, 17:44
“የተሰረዘበት ብርሃኑ ነጋ”
He forgot everything and wants a start up!
ከ OPP ጋር ቅልቅል ቢያካሂድ ይሻለዋል!
He made a bad choice!