The diplomatic attack on Eritrea could be a harbinger of what the OPDO administration is planning to do next. The mad-dog regime of AAA is never seem to be a peaceful player in that part of the world.
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እና የአውሮፓ ኅብረት በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 58ኛው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ የሚገኙ የኤርትራ ወታደሮች ሙሉ ለሙሉ ቀለው እንዲወጡ አሳሰቡ፡፡
የአውሮፓ ኅብረት በጉባዔው ላይ ባቀረበው መግለጫ፣ ሳይወጡ የቀሩ የኤርትራ ወታደሮች ከድንበሩ ለቀው እንዲወጡ፣ ተፈጽመዋል በተባሉ የመብት ጥሰቶች ላይ ተዓማኒና ገለልተኛ አካል ሙሉ ምርመራ እንዲያካሂድ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የአውሮፓ ኅብረት በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት በሰብዓዊ መብትና በዓለም አቀፍ ሰብዓዊ አገልግሎቶች ላይ ተፈጽመዋል ባላቸው ጥሰቶች ሰለባ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ጥገኝነት ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ የሸሹ ኤርትራውያን፣ ፍትሕ ማግኘት አለባቸው ሲል አሳስቧል፡፡
የአውሮፓ ኅብረት የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ለጉባዔው ባቀረበው መግለጫ፣ በኤርትራ የሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ያሳስበኛል ብሏል፡፡
በተመሳሳይ በዚሁ መድረክ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ባቀረበው መግለጫ፣ የኤርትራ ወታደሮች የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የቆመበትን የፕሪቶሪያ ስምምነት እየጣሱ መሆናቸውን ጠቅሶ ከአካባቢው እንዲወጡ ሲል አሳስቧል፡፡
posting.php?mode=post&f=2
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Who is behind this? ተመድና የአውሮፓ ኅብረት የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ድንበር ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ
The ferenjis are trying act like they are not part of the war game Esayas and abiy are playing