Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12896
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አከ ምቹ በዴ፣ ዼንሳ ህን በዲን፣ ብሻንቲ፣ ብሻንቲ፣ ጂeቴ ቀመሌን ጂeዳን

Post by DefendTheTruth » 03 Mar 2025, 14:48

አከ ምቹ በዴ፣ ዼንሳ ህን በዲን፣ ብሻንቲ፣ ብሻንቲ፣ ጂeቴ ቀመሌን ጂeዳን።

አከ ምቹ በዴ ዼንሳ ህን በዲን፣ የዘለንስኪ፣ ትራምፕቲ፣ ትራምፕቲ!

አከ ምቹ በዴ፣ ዼንሳ ህን በዲን የኢሳያስ፣ አብቹቲ፣ አብቹቲ፣ ጂeዴ ቤካን ጀበነ ከና።


የተሳሰተ ጓዳኛ መምረጥ ላይ እንደተሳሳትከዉ፣ የአባ ዝንጀሮ፣ ሽሽቱም ላይ እንዳትሳሳት፣ ወደ ዉኃ ነዉ የምያዋጣህ፣ የአባ ዝንጃሮ።

የተሳሰተ ምክር እንደተከተልከዉ ሁሉ፣ አሁን ደግሞ መብቴዉን ለመፈለግ ወደ ስታማር ጋ ሳይሆን ወደ ትራምፕ ተመለስ፣ የአቶ ዘለነስኪ፣ ብሎ መከረ የናቶዉ ዋና ፃሃፊ።

የተሰሳተ ጓደኝነት አንደመረጥከዉ ሁሉ፣ አሁን ደግሞ ሽሽቱን ወደ ራሱ አልሲሲ አታድርግ፣ የአቦ ኢሳያስ፣ ወደ አብቹ ተመለስ ና ሩጥ ብሎ መከረዉ የዘመኑ ዘደኛ ሰዉ።

ትርጉሙን ለፈለጋቸው ማለት ነዉ።