አሁን እርዳታ የሚባል አንፈልግም!
ሥራ ጠል ቦዘኔ ት ሰማለህ?
Re: አሁን እርዳታ የሚባል አንፈልግም!
Eritrea a drifting, purposeless, poor, dwarf entity. Eritreans a people scattered like dust all over the globe for lack of vision and leadership - a people that is a paradigm of poverty and suffering.
Re: አሁን እርዳታ የሚባል አንፈልግም!
አንዱ የወያኔ ካድሬ ወዳጄ፣ የልጆችን የምግብ እጥረት malnutrition በ5 ዓመት ውስጥ እናጠፋለን ብሎኝ ሳቄን ሳልጨርስ ወያኔ ራሷ ከምድር ገፅ ጠፋች እሱም ጃኬቱን ለውጦ የፒፒ ትኩስ ካድሬ ሆኖ ብቅ አለ። ካድሬነት ደምህ ውስጥ ካለ መቼም አይለቅህም፣ እያንደፋደፈ የአንዱ ወይንም የሌላው ውታፍ ነቃይ ያደርግሃል።
የ 70 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ራሳችን ላይ እየጨፈረብን፣ መሃል ከተማ ሳይቀር ህዝብ በምግብና በህክምና እጦት እያለቀ፣ የህዝብ ቁጥር በየዓመቱ በ 3-4 ሚሊዮን እየጨመረ፣ ሴቶች ልጆቻችንን ለግርድና ኤክስፖርት እያደረግን ባለንበት ዕውነታ፣ ድህነታችንን እየቀነስን ነው በማለት ፋንታ፣ ወደል ካድሬው ጭልፊቱ ቋንቋውን እንደ ከርሱ ለጥጦት እራሳችን ችለናልና አሁን ዕርዳታ አንፈልግም ብሎ የካድሬ ለሃጩን ያዝረከርክብናል።
እኔ በግሌ የምረዳቸውን ስምንት የገጠር ልጆች አቶ ዓብዮት ሰርተው ራሳቸውን እንዲችሉ እስካላደረጋቸው ድረስ ለማኝ ነህ።

-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: አሁን እርዳታ የሚባል አንፈልግም!
ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልገውን ገንዘብ በሁለት ሳምንት ውስጥ ይፋ እንደሚያደርግ ታወቀ
February 26, 2025
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለሚደረጉ ሰብዓዊ ዕርዳታዎች የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ተገለጸ፡፡ የሚገኘው የድጋፍ መጠን ዝቅ ይላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀኃፊ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተ.መ.ድ ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር)፣ ባለፈው የበጀት ዓመት ብቻ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለኢትዮጵያ የሰጠው የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ዕርዳታ መቋረጥ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ ለመገምገም ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልግ ለሪፖርተር ገልጸዋል።
‹‹ዓለም አቀፍ ለውጦቹ ወደ ምን ያመራሉ የሚለውን ለመረዳት ተጨማሪ ጊዜ የሚያስፈልግ ይመስለኛል። ጉዳዩን በተመለከተ ጥያቄው የተነሳበት አጋራችን በጉዳዩ ላይ ምላሽ ቢሰጥበት የበለጠ የሚሻል ቢሆንም፣ በእኛ በኩል ግን ሁኔታውን እየገመገምን ነው፡፡ አብረውን የሚሠሩ አጋሮቻችንም ጉዳዩን የበለጠ ግልጽ እንዲደረግላቸው ለማስቻል ጥረት እያደረጉ ነው፤›› ብለዋል።
በተጨማሪም ከዕርዳታው መቋረጥ ጋር ተያይዞ ያሉ ለውጦችን ተመድ እየተከታተለ መሆኑን፣ በተለይም ከሰብዓዊ መብቶች ጋር ለተያያዙ ዘርፎች የሚሰጡ ድጋፎች በየትኛውም አገር እንዳይቋረጡ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል።
ኢትዮጵያን በተመለከተ ከሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢ አጋሮች ዕርዳታ ለማግኘት ጥያቄ እንደሚያቀርቡ፣ ከኢትዮጵያ መንግሥትም ጋር በጋራ በመሆን ዕቅድ ለማውጣት በሒደት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ ከዩኤስኤአይዲ ከፍተኛ ድጋፍ ከሚደረግላቸው አገሮች መካከል ስትሆን፣ እ.ኤ.አ. በ2024 ብቻ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ተመድቦለት ነበር፡፡ በጀቱም በአብዛኛው ለሰብዓዊ ድጋፎች፣ ለአስቸኳይ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ዕርዳታዎች፣ ለልማት፣ ለጤና፣ ለሥነ ምግብ፣ ለውኃና ለአካባቢ ፅዳት ዘርፎች ፕሮጀክቶችና ፕሮግራሞች እንዲውል የተሰጠ መሆኑም ታውቋል።
ሪፖርተር ያነጋገራቸው የኢኮኖሚ ባለሙያዎች የዩኤስኤአይዲ ዕርዳታ መቋረጥ በኢትዮጵያ ላይ የከፋ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ጠቁመዋል።
ባለሙያዎቹ የረድዔት ድርጅቱ ባለፈው በጀት ዓመት ከሰጠው 1.2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ወደ አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋው ለሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የዋለ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ከአሜሪካ መንግሥት የውጭ ድጋፍ ዝርዝር መረጃ ማሳያ የመረጃ ቋት የተገኘ መረጃ እንደሚጠቁመው፣ ባለፈው ዓመት 723.3 ሚሊዮን ዶላር ለአስቸኳይ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ድጋፎች፣ እንዲሁም 118.1 ሚሊዮን ዶላር ደግሞ ለምግብ ዕርዳታና ደኅንነትን ለማስጠበቅ ውሏል።
የዕርዳታው መቆም በአገሪቱ ላይ ጫና እንደሚያሳድር ካሳዩ ሪፖርቶች መካከል ባለፈው ወር የዓለም ምግብ ፕሮግራም ይፋ ያደረገው፣ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ዕቅድ አንዱ ሲሆን፣ ሰነዱ በመጪዎቹ ስድስት ወራት ለ20 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ድጋፍ ማቅረብ እንደሚያስፈልግና ለዚህም ከ299 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘት እንዳለበት ጠቁሟል።
አሜሪካ ለአገሮች የምታደርጋቸው ድጋፎች ላይ ዕገዳ ከጣለች በኋላ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ካምፖች ውስጥ ለሚገኙ ለከፋ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት (Malnutrition) ለተጋለጡ ሕፃናት ድጋፍ የሚያደርገው አክሽን አጌንስት ሃንገር (Action Against Hunger) በተሰኘው የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚመራውን ፕሮግራም እንደሚያስቆመው ማስታወቁ ይታወሳል።
https://www.ethiopianreporter.com/138709/

The
Guardian

Global Development
Saudi border forces accused of killing ‘hundreds of Ethiopian migrants’
Witnesses making the crossing from Yemen report coming under machine-gun fire and seeing rotting bodies
the
guardian
.org
About this content
Fred Harter in Wukro, Ethiopia and Obock, Djibouti
Fri 28 Feb 2025 00.00 EST
Saudi Arabia’s forces are accused of using indiscriminate force against migrants on their borders, with reports of deaths and injuries and multiple accounts of women being raped.
Ethiopian migrants attempting to cross from neighbouring Yemen between 2019 and 2024 have given accounts to the Guardian of coming under machine gun fire and of seeing bodies rotting in the border area.
area.
“I personally saw three people die next to me,” said one Ethiopian, who attempted to cross at night into Saudi’s Najran province with dozens of others in 2022. “One of my legs was blown away by the Saudi fire. There were body parts of the injured and the dead all around me.”
Another migrant talked of sustaining shrapnel wounds to his leg and back. A third alleged witnessing the rape of three Ethiopian women by men in Saudi border guard uniforms. Others described beatings and sexual assault.
Another man, who attempted to cross in January 2023, said: “The journey was particularly horrifying. Along the way, we encountered many decomposing bodies that had been eaten by animals. The border guards continued to fire at us as we walked through treacherous terrain.”

Ethiopian migrants journey on foot through Yemen in July 2019, headed to Saudi Arabia where they hope to find work. Photograph: Susan Schulman
Bullets hit two young women, he said. “One was struck in the chest, and the other was struck in the back of her neck. Both the girls died instantly. Many migrants fell off a cliff while trying to escape. Others were captured or injured by gunfire. We have no idea what happened to them. We don’t know whether the two girls were ever buried.”
The testimonies reflect the findings of a Human Rights Watch (HRW) report published in August 2023, which found that Saudi border guards killed “hundreds of Ethiopian migrants and asylum seekers” on the southern border with Yemen from March 2022 to June 2023 “in a pattern that is widespread and systematic” using guns and explosive weaponry. The group concluded that these actions may amount to crimes against humanity.
HRW documented one incident when Saudi border guards shot an Ethiopian man who refused to rape two girls after their group survived an explosive weapons attack. They then forced a teenage boy to rape the girls, according to HRW. In another, Saudi border guards asked Ethiopian migrants to choose in which part of their body they preferred to be shot before shooting them at close range.

Satellite imagery from 2023 vshows new graves in the main burial site of Al Raqw migrant camp. Human Rights Watch counted at least 12 graves on 9 February 2022 and at least 72 graves by 23 June 2023. Photograph: Maxar/HRW
“There is a complete culture of impunity and unaccountability at the border,” said Nadia Hardman, who authored the HRW report. “It’s impossible to know the true scale of the killings. No one has independent access to these areas. They are basically off limits.”
A spokesperson for the Saudi Arabian government and the Saudi embassy in Ethiopia have been contacted for comment on the allegations.
Saudi Arabia hosts about 750,000 Ethiopian migrants. More than half are believed to have entered illegally. These irregular migrants endure perilous desert treks and sea crossings and rampant abuses by people smugglers, armed gangs and Yemeni rebel groups before they even reach the Saudi border. Those who make it find low-paid work in construction, on farms and as domestic servants...
https://www.theguardian.com/global-deve ... n-migrants