ዐብይ አህመድ ዖፈ ሰማያት ሙሴ! ሙሴ! ሲለው እርሱ ግን ሀ!! ብሎ ያስፈራኛል ያለው እስክንድር ነጋን ነበር። ኤርትራዎች እንድሁ ከ84 ጎሳ ሁሉ ጉራጌዎችን ለምን በዐይነ-ቁራኛ ያያሉ?
ዐብይ አህመድ ዖፈ ሰማያት ሙሴ! ሙሴ! ሲለው እርሱ ግን ሀ! ብሎ ያስፈራኛል ያለው እስክንድር ነጋን ነበር። ኤርትራዎች እንድሁ ከ84 ጎሳ ሁሉ ጉራጌዎችን ለምን በዐይነ-ቁራኛ ያያሉ? ከዐብይ አህመድ አሁናዊ ጭንቅ ሁኔታ ተማሩ። ዱሮ ዱሮ ሻዕብያዎች አማራን ነበር የሚሳደቡት አሁን በጉራጌዎች ተለውጧል። ከወያኔዎች በላይ ጉራጌን ይፈራሉ? እንደት ግን ሊሆን ቻለ? ሻዕብያዎች የመርህ እና የተጠየቅ ጦርነቱን ተሸንፈዋል ማለት ነው። መሬት እና ህዝብ ሰውቀው ሂደዋል ይህንም አምነዋል - በውይይትት ላይ ነጥብ ጥለው ተሸንፈዋል። እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ የሚያደርገው ሰላማዊ የፓለቲካ ትግል ለስልጣኔ እንድሁም ለሀገረ-ኦሮምያ ምስረታ ያስጋኛል ነበር ያለው - አቶ አብይ አህመድ?