Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16631
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የኦሮሞ ብሔርተኞች ተጣድፈው ለእስክንድር ጥብቅና እየቁሙ ነው

Post by Misraq » 28 Feb 2025, 00:34


ጥሌ ቱለማውም ይህንኑ ነበር ሲያደርግ ይነበረው :lol: :lol:
እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያዊ ነን በብሔር አናምንም ስንል አሃዳዊ : ጠቅላይ : ልሙጥ : ሰፋሪ : ነፍጠኛ ይሉናል፥፤ እሺ ይሁንላችሁ በቃ አማራ ነን ስንልም ይደብራቸዋል፥፥ ታድያ ምን እንሁንላቸው ?