ችግራቸው እውነተኛው ፋኖ ነው! በማንኛውም ሰአት ደርምሶ የሚገባ ሀይል ሆኖ ተቀምጧል። ለዛም ነው ህውሀት-አገው ደብረፂዬን የጦርነት ነጋሪውን እየመታ ያለው።
VIVA እውነተኛው ፋኖ! ታላቁ እስክንድር!! የአማራይቱ ልጅ። የኢትዮጵያዊያን ተስፋ
union wrote: ↑25 Feb 2025, 03:52የአገው ዘመነ ካሴ አገው ሚልሻ አባይን ተሻግሮ በ4 ሰአት ውስጥ እንጦጦ ደረሰ፣ ኦሮሞ ተነሳ፣ ይለናል አብይ በቅርብ ግዜ። ከዛ እንጦጦ ላይ ገታናቸው ብራቮ ይሉንና ፣ ከዛ እንጦጦ የደረሰው ፋኖ እደራደራለሁ አለ መንግስትም መሸነፋን አምኖ ስለድርድሩ ተስማማ፣፡ፋኖም ከ OLF ጋር የሽግግር መንግስቱ አካል ለመሆን ተስማማ ይሉናል
ከዛ ዋናው ፋኖ ብቅ ይልና ሁለታቹህንም ነቀርሳዎች ከኢትዮጵያ ምድር ለማጥፋት እየመጣሁ ነው ብሎ ሲንቀሳቀስ ቦሌ አየር መንገድ ትጨናነቃለች።ዘሙዬም ከእንጦጦ ወደ ዱባይ አገው ወርቁ አይተነውን ይቀላቀላል ውይስ በመሀል ይገደላል። ፍርዱን ለናንተ
![]()