Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

አገው ይልቃል ጌትነት በህውሀት ሚዲያ ላይ ወጣ። አገውነቱ ለየለት። እሱንም አገው ገዱንም የአማራ ሚድያዎች አያስጠጓቸውም።

Post by Union » 25 Feb 2025, 04:27

እነኚህ አገዎች ምንድነው የሚያወሩት :lol: :lol: :lol: አንዱ ትግሬ ነኝ ነው የሚለው አንዱ ደግሞ አማራ ነኝ ነው የሚለው :lol:

አማራ እና ህውሀትን ለማዋሀድ እየሰራሁ ነው አለ አገው ይልቃል :lol: :lol: :lol:

ነጮቹ አብይን (politically and militarly) ሞተሀል እያሉት ስለሆነ OLFን ወደ ስልጣን ለማምጣት እየሰሩ ስለሆነ oromara#2 የሚባል ሿሿ ለማሳካት አገው ጌትነት አማራ ነኝ እያለ በየሚድያው መጮሁን ቀጥሎበታል።


Last edited by Union on 25 Feb 2025, 05:07, edited 2 times in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አገው ይልቃል ጌትነት በህውሀት ሚዲያ ላይ ወጣ። አገውነቱ ለየለት። እሱንም አገው ገዱንም የአማራ ሚድያዎች አያስጠጓቸውም።

Post by Union » 25 Feb 2025, 04:42

Remember what I said a while back-

ትግሬ የሚባል ማንነት እንደማስቲካ ታኝኮ ስላለቀ ፈረንጆቹ ትግሬነት እንዲከስም እና ትግራይ ክልል በአገውነት እንዲተካ ከወሰኑ እና እቅዳቸው እንደሆነ ይታወቃል። ለዛም ነው አገው ይልቃል tplf ከስሟል የሚለው አገው ጌታቸው ነግሷል የሚለው። :lol: :lol:

አድዋዎች በቃቹ እያለ ነው አገው ይልቃል :lol:

አገው ደብረፂኦን እና አገው ጌታቸው ትግሬዎችን እየነጠሉ መልምለው እያሰለጠኑ ሊያስጨፈጭፏቸው ነው። ትግራይ ውስጥ ትግሬ የሚባል ዘር በቅርቡ አይኖርም። ሌላ 1.5 ሚልዬን ትግሬዎች ይጨፈጨፋሉ።

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አገው ይልቃል ጌትነት በህውሀት ሚዲያ ላይ ወጣ። አገውነቱ ለየለት። እሱንም አገው ገዱንም የአማራ ሚድያዎች አያስጠጓቸውም።

Post by Union » 25 Feb 2025, 04:46

Listen to አገው ይልቃል at 33:00 minutes, ከህውሀትጋ አማራ ይዋሀድ እያለ ነው።


አይ አገው ይልቃል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አገው ይልቃል ጌትነት በህውሀት ሚዲያ ላይ ወጣ። አገውነቱ ለየለት። እሱንም አገው ገዱንም የአማራ ሚድያዎች አያስጠጓቸውም።

Post by Union » 25 Feb 2025, 05:01

የአገዎቹ አካሄድ የብልጣብልጥ የፈረንጆቹ እቅድ ነው የምንለው ለዛ ነው።

አገው ዘመነ እና አገው ምሬ ወዳጆ አማራ መስለው ፋኖን መርተው 4ኪሎ እንዲገቡ ማድረግ ካልቻልን ትግሬ ነን እያልን ህውሀትን እና የዘመነን እና የምሬን ሚልሻ በአማራ እና ትግሬ ውህደት ስም አራትኪሎ ለማስገባት ከመንግስት ተብዬውጋ መደራደር እና ስልጣን መያዝ። ሳልሳዊ ባእዴንን አማራ ላይ መጫን።

አይ ህልም። ህልም አይከለከልም :lol:


Post Reply