Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Odie
Member+
Posts: 6127
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ደብተር የገዛንባት አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ብቻዋ ቆማ!!! እጹብ ድንቅ !!!

Post by Odie » 24 Feb 2025, 14:05

Gall pet!
አለቅላቂ!
House n..igga!!


Horus
Senior Member+
Posts: 40104
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ደብተር የገዛንባት አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ብቻዋ ቆማ!!! እጹብ ድንቅ !!!

Post by Horus » 24 Feb 2025, 14:12

Odie wrote:
24 Feb 2025, 14:05
Gall pet!
አለቅላቂ!
House n..igga!!

አንተ በሽተኛ ያ ታቅፈህ ምታድረው መጽሃፍ ቅዱስ የረዳህ አይመስለኝ! ቴራፒስት ማየት ነው የሚበህጅ! ትልቅ ችግር እንዳለብህ እወቅ! ወድቀሃል ፤ ታሳዝነኛለህ የጠፋ በግ! I am giving you a brotherly advice that you need to get professional help for your clinical depression. ኬር


Abere
Senior Member
Posts: 14822
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደብተር የገዛንባት አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ብቻዋ ቆማ!!! እጹብ ድንቅ !!!

Post by Abere » 24 Feb 2025, 15:38


ተማሪዎቹ ሳይኖሩ ዴብተሩ። :lol: ድንቄም ዕድገት፤ ድንቄም ከተማ።

በጀነነኝ እና በድንገት ኦሮሙማ ገዝፎባቸው በአንድ ጀንበር አዲስ አበባን ፍርስርሷን በማውጣት ፊንፊን እንፈጥራሉን ያሉ መኖሪያ ሰፈር፤ ማህበራዊ መገልገያ ተቋማትን፤ ቤተ-አምልኮ፤ ትሥስረ-ጉርብትና (community) ግምት ያላስገባ፤ መሰረታዊ የከተማ ዕቅድ ያላሟላ፤ የቡሎኬት እና የህንጻ ክምር በህልም አለም ያለችውን ፊንፊን ከተማ ሙሉ ለሙል ሽባ አድርጓታል። ት/ቤት እና ተማሪ፤ ቤተ-አምልኮ እና ምዕምን፤ የገባየ ማዕከል እና ሸማቾች ወዘተ ሰሜን ዋልታ እና ደቡብ ዋልታ ጫፍ (ያልተገናኙበት) - ከተሰራበት ይልቅ ወደፊት የሚፈርስበት ወጭ እጅግ ከባዲ።

Post Reply