Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13080
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኮሪዴሩ የእርሷን ቤት ሳያፈርስባት አንድት የበጂ አብሪ (እዚህ ይታይሃል? አዛሳ?) ፈረንጅ አገር አጋጥማኝ፤ በመጨረሻ የእራሷን ቤት የኦሮሙም ኮሪዴር ሲያፈርስባት ከበጂ አብሪነት ወደ ***

Post by Abere » 24 Feb 2025, 14:14

ኮሪዴሩ የእርሷን ቤት ሳያፈርስባት አንድት የበጂ አብሪ (እዚህ ይታይሃል? አዛሳባይ?) ፈረንጅ አገር አጋጥማኝ፤ በመጨረሻ የእራሷን ቤት የኦሮሙም ኮሪዴር ሲያፈርስባት ከበጂ አብሪነት ወደ --- ተቀይራ ጸጉሯን ስትነጭ አይቸ- ኦሮሙማ አንችንም በየ ሳቅኩባት :lol: