Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Horus » 28 Dec 2024, 13:53

ትንቢተ ሆረስ ቁ 2


Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Horus » 29 Dec 2024, 03:28


Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Horus » 26 Jan 2025, 22:50

የ2025 አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዛሬክ ልክ 1 ወር ሆናቸው! ትንቢት ቁ 5 ዳርዳር እያለች ነው!

በተረፈ ሁለት ነገሮችን አንርሳ፡
1
አለም በአጋጣሚ የተወሳሰበ ሕልውና ነው! ምክንያትና ትንቢት ግን የሰው ልጅ እራሱ የፈጠራቸው ማሰቢያ ዘዴዎች ናቸው። በትንቢት የሚያምኑ ሞኞች ብቻ ናቸው!
2
የሰው ልጅ ማድረግ የሚፈልገውን ማድረግ ካልቻለ ማድረግ የሚችለውን ያደርጋል! ፍላጎት ችሎታ አይደለም፤ ችሎታ ግን የአለም ገዢ የተግባር አባት ነው። የሰው ልጅም ብቸኛ መለኪያው ችሎታና ተግባሩ እንጂ መሻትና ቃሉ አይደሉም!

ኬር!



Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Horus » 12 Feb 2025, 19:42

አስርቱ ትንቢተ ሆረስ 7ኛ ሳምንት በዓል!

Dama
Member
Posts: 3435
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Dama » 12 Feb 2025, 20:47

Horus wrote:
27 Dec 2024, 02:47
1
የሱማሌዎች የጎሳ ቀውስና ጦርነቶች እዚም እዛም ይፋፋማሉ ። ለዚህ የሱማሌ መፈራረስ ዋናው ምክንያት ቱርክ ቆፍራ የምታወጣው ዘይትና የወደብ ባለቤትነት ሽኩቻ ነው። አንዳችም የሱማሌ እስቴት የሃሰን ሼክን የሃዊዬ መንግስት ስለማያምን ሁሉም ሪጅኖች የራሳቸውን ባህር ዳርና የዘይት ሃብት መቆጣጠር ስለሚፈልጉ ሱማሌዎች ቢበዛ ቢበዛ ኮንፌዴሬሽን ይሆኑ እንደ ሆነ እንጂ ፌዴራላዊ አንድነት ሊፈጥሩ በፍጹም አይችሉም።

ስለዚህ የሱማሌ መከፋፈ ይቀጥላል። ሱማሌላንድ፣ ፑንትላንድ ጁባላንድ ይበልጥ ከሞቃዲሾ ነጻ እየሆኑ ይሄዳሉ። ኢትዮጵያም እነዚህ ራስ ገዝ አገሮች በመርዳት ጣልቃ መግባቷን ትቀጥላለች ።
2
የአንካራ አዋጅ አይሳካም ፤ ለአራት ወራት በንትርክ ቀጥሎ ወደ ሌላ ንግግርና ንትርክ ይዞራል።
3
የትራምፕ አስተዳደር ሱማሌላንድን እንደ ነጻ አገር አያውቅም። በሱማሌ ያሜሪካ ጥቅም አል ሻባብን ማጥፋትና ምናልባት የሱማሌ ዘይትን መቆፈር ቢሆን ነው። ስለዚህ አሜሪካ ሱማሌላንድን እንደ አገር በማወቅ ምንም የሚያተፈው ነገር የለም። የጦር ሰፈር በሱማሌ ጠረፍ ለማቆም ሱማሌላንድን እንደ አገር ማወቅ አያስፈልገውም። ዛሬም ቢሆን ሶማሌላንድን፣ ፑንትላንድን፣ ጁባላንድን ወይም ሞቃዲሾን ከጠየቀ የጦር ሰፈር ሊሰጡት ደስታቸው ነው።
4
የአንካራ አዋጅ ሲፈርስ ወይም ሲዛዛ ሱማሌላንድና ኢትዮጵያ እንደገና መናገር ይጀምሩ ይሆናል። ነገር ግን ሀርጌሳ ከአዳል ክልልና ከፑንትላንድ ባለው የመሬት ውዝግብ ሳቢያ የመግባቢያው ሰነድ ወደ ስምምነት የሚያድግበት እድል ጠባብ ነው።
5
ብልጽግናና ፋኖ ለድርድር ይቀመጣሉ ። ምናልባት ተኩስ አቁም ተስማምተው አመቱን ሙሉ ሲነታረኩ ይከርማሉ።
6
የቱርክና ግብጽ ፉክክር በሱማሌ እየከረረ ይሄዳል። በመሰረቱ የግብጽ ፍራቻ የኢትዮጵያ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ሳይሆን የቱርክ ቀይ ባህርን መቆጣጠር ነው። ስለዚህ የግብጽና ኤርትራ ሆያ ሆዬ የሚመከተው በቱርክ ይሆናል።
7
ኢትዮጵያና ኤርትራ ቀጥታ ጦርነት ውስጥ አይገቡም፤ ነገር ግን የአልጀርስ ስምምነትና የአሰብ ሕጋዊነት ግልጽ አጀንዳ ሆኖ የፖለቲካና ዲፕሎማቲክ ትግል ይሆናል። ኢትዮጵያ አሰብን በጦር ለመያዝ ሳይሆን የኢሳያስ መንግስት ከስልጣን አውርዶ የኢትዮጵያ ወዳጅ የሆነች ኤርትራን መፍጠር ነው እስትራተጂያችን መሆን ያለበት ። የግብጽ ተላላኪ መንግስት አስመራ እንዳይኖር ማድረግ ነው የኢትዮጵያ አላማ መሆን ያለበት ።
8
ስለዚህ ቢያንስ አሜሪካ፣ ፈእንሳይ ፣እንግሊዝና ቱርክ ኢትዮጵያ በሱማሌላንድ የባህር ኃይል እንዲኖራት ካልደገፉ በስተቀር በ2025 የጦር ሰፈር ለማግኘት አንችልም። ሱማሌላንድ ክታይዋን ጋር ባላት የተሳሳተ ፖሊሲ ምክኛት ቻይና ዋናው ተቃዋሚዋ ነች ። ሲቀጥልም ሱማሌላንድ የውስጥ አንድነት የላትም። መጀመሪያ ከአዳል እና ፑንትላንድ ጋር ስምምነት ማድረግ አለባት ለኢትዮጵያ የአዳልን ባህር በር ከመስጠቷ በፊት ።
9
የኢትዮጵያ መንግስት በሚያደርገው የአዲስ አበባ ትራንስፎርሜሽን ያፍሪካና አለም አድናቆትን ያገኛል።
10
በ2025 እጅግ አስፈላጊና አስቸጋሪ ስለሆነው የመርካቶና አዲስ ከተማ ወይም ምዕራብ አዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ከውይይት እስከ ጅማሮ የሚደርስ እንቅስቃሴ ይፈጠራል።

Somalia is way beyond your IQ to understand it. You can't understand federation or confederation because of your cultural background. Your inability to understand confederation or federation is because you are a product an oppresive monarcky of Haile Sellasie and tight centralist governments of the military Junta and equaly militaristic central government of the PP/EPRDF, where regional presidents are not elected but appointed by the central government.
The autonmous regions of Somalia are resisting a movement toward a centralist Somalia by Hassen Sheikh. This, however, is not a signal to the disintegration of the Somali State. It"s rather a successful effort to preserve feferalism with functional autonomous provinces or regions.

Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Horus » 12 Feb 2025, 21:10

Dama,
Do you know what IQ means? ኧማር ጉዴላ!

Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Horus » 16 Feb 2025, 23:00

በዚህ ሃረግ መክፈቻ ላይ ትንቢት ቁጥር 10 ይህን ብሎ ነበር ።

"9
የኢትዮጵያ መንግስት በሚያደርገው የአዲስ አበባ ትራንስፎርሜሽን ያፍሪካና አለም አድናቆትን ያገኛል።"

100% ተረገጠ ትንበያ! ደጋግሜ እንደ ምለው Intelligent place creates intelligent mind.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by DefendTheTruth » 17 Feb 2025, 15:14

Horus wrote:
27 Dec 2024, 13:45
DefendTheTruth wrote:
27 Dec 2024, 09:38
ኢትዮጵያ ራሷ ጦርነት ከሻቢያ ጋር አትጀምርም፣ ሻቢያ ራሷ ስያቁነጠነጣትና ፍራት ፍራት ስላት፣ ሳትወድ በግድ ኢትዮጵያ ላይ ትተኩሳለች፣ ኢትዮጵያ ከዚያ ቦኋላ የተከፈተዉን ዕድል ከመጠቀም ና የተንሻፈፈዉን የታርክ ቁንጮ ለማስተካከል እድሉን ከመጠቀም ሌላ ምን አማራጭ የላትም።

የኢትዮጵያ ና የኤርትሪያ ጦርነት በ2025 ይጀመርና በሳምንታት ጊዜ ዉስጥ ይጠናቀቃል!
ዲዲቲ፣
ጦርነት ሎጂክ አለው፤ አላማ አለው። ለምን አላማ ነው ሻቢያ ቀድሞ ኢትዮጵያን ሊወጋ የሚነሳው? ጦርነት የሚወጋው ወይ ለመሬት፣ ወይም ለስልጣን/ለኃይል ወይም ለሪሶርስ ነው። አልፎ አልፎ ለክብርና ለዝና የሚደረጉ የደደቦች ጦርነት አለ። ስለዚህ ያለ አንዳች ግብ አይደረግም። ኢትዮጵያ ኤርትራን ከወጋች የኢትዮጵያ ንብረት የሆነውን አሰብ ለማስመለስ ነው። ዛሬ ላይ የኦሮሙማ መንግስት እንኳንስ ከኤርትራ ሊዋጋ ከሱማሌ ጋር እንኳ ላለመዋጋት ነው አንካራ የተስማማው። ጦርነት በጣም ውድ ዋጋ የሚያስከፍል ሥራ ነው። ኦሮሙማ ገና ከወያኔ፣ ፋኖና ኦላ ጋር ያለው ጦርነት ማቆም ወይም መጨረስ አለበት ። ስለዚህ በኤርትራና ኢትዮጵያ መሃል ጦርነት ካለ የፕሮክሲ ጦርነት እንጂ ፊት ለፊ አይሆንም። አቢይ ኢሳያስን ከስልጣን ለማውረድ እንደ ሚሞክረው ሁሉ ኢሳያስም ፋኖና ኦላን በመርዳት አቢይን ለማወረድ መሞከሩ ምንም የሚያስደንቅ አይደለም።

war is not cheap

Horus,

I am not the former President of Ethiopia, Dr. Mulatu Teshome, a long time diplomat. He wrote today:
[Eritrea] has lacked all the traditional tools of governance that most nations take for granted. No constitution. No parliament. No civil service. In Eritrea, there is only one executive, legislative and legal authority – President Isaias.
In short he means the entity known as Eritrea is incompatible with anything of the 21st century. If incompatible, the only remaining option is removing it.

Eritrea can't live without bleeding Ethiopia ever, and we can't keep being bled for ever.

This is a very eye-opening article.

Eritrean President Isaias Afwerki is working to reignite conflict in northern Ethiopia. He must be stopped.

Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Horus » 18 Feb 2025, 21:37

Eritrea and Ethiopia will not go to war in 2025, period.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by DefendTheTruth » 22 Feb 2025, 14:25

Horus wrote:
18 Feb 2025, 21:37
Eritrea and Ethiopia will not go to war in 2025, period.
"ኢትዮጵያ ራሷ ጦርነት ከሻቢያ ጋር አትጀምርም፣ ሻቢያ ራሷ ስያቁነጠነጣትና ፍራት ፍራት ስላት፣ ሳትወድ በግድ ኢትዮጵያ ላይ ትተኩሳለች፣ ኢትዮጵያ ከዚያ ቦኋላ የተከፈተዉን ዕድል ከመጠቀም ና የተንሻፈፈዉን የታርክ ቁንጮ ለማስተካከል እድሉን ከመጠቀም ሌላ ምን አማራጭ የላትም።"

ወይ ሆረስ፣ እስኪ ይህን ጉዳይ አስብበት ና ምን ያክል ግልፅ የሆነ ትንቢት እንደሆነ አስበዉ።

እኔ በለትንቢት ነኝ ብዬ አላዉቅም፣ ነገሮችን አስቀድሜ አያለሁ ብዬ ራሴን አላኮፍስም።

ይህን ብዬ ነበር፣ ሁለት ወር ዉስጥ፣ ያልኩት ደረሰ። ኢርትሪያ በፍራት ተዉጣ አሁን ክተት አዉጃለች። ክተት ማለት ምን ማለት ነዉ?

በአጭሩ ነገሮችን ማሰላሰል አትችልም፣ ከዚህ የተነሳ ደግሞ የተሳሳተ ድምዳሜ ላይ ትደርሳለህ።

ሌላ ነገር አያስፈልግህም፣ ኤርትሪያ ኢትዮጵያ ላይ ምን ወስና ቁጭ እንዳለች ብቻ ማሳብ በቂ ነበር። ጉሮሮዉ የተናቀ አካል፣ ለመኖር ይፍጨረጨራል፣ ያነቀዉ አካል ደግሞ ጥፋቱ ምን ያክል እንደሆነ፣ የታነቀዉ ደግሞ እንደምንም ብሎ መንቁርቱን ገርፍፎ ከተነሳ ምን ልያደርስበት እንደምችል ይረዳል። ትንቅንቅ ማለት ይህ ነዉ፣ ስለኢትዮጵያ ና ኤርትሪያ ጉዳይ እርሳዉ፣ ስላለዉ ሁኔታ ተረደ!

Selam/
Senior Member
Posts: 14497
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አስርቱ ትንቢተ ሆረስ ዘ 2025

Post by Selam/ » 22 Feb 2025, 15:28

- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር እንዲሁም በፈጠራ አንደኞች ነን
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ምንም ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ

Post Reply