አቶ ልደቱ ለምን ሄደ ስጀምር፣ አሁን ደግሞ ለምን መመለስ ፈለገ ና ያዙኝ ልቀቁኝን ያራግባል?
ዜግነት መብት ነዉ፣ መብት ደግሞ ከግዳጅ ጋር የተጣመረ ጉዳይ ነዉ፣ ስትፈልግ ተነስተህ "ሙሉ መብት አለኝ" ማለት ጅልነት ብቻ ነዉ፣ ለተጠያቅነትም መዘጋጀት አለብህ፣ ጃል!
ጫጫታ ሰለቸን!
-
- Senior Member
- Posts: 11792
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
-
- Senior Member
- Posts: 11792
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አቶ ልደቱ አያለዉ ለምን ሄደ ስጀምር፣ አሁን ደግሞ ለምን መመለስ ፈለገ ና ያዙኝ ልቀቁኝን ያራግባል?
የጀግና አቀባበል ይደረግልኛል ብሎ አስቦ ነበር፣ ብጠብቅ፣ ብጠብቅ ምንም ነገር አልፈጠር አለ፣ አሁን ላይ ተስፋ ቆርጦ ትቶ ወደ ፈረጠጠበት አገር እሽ ልመለስ ስል የአገሪቷ በለስልጣናት፣ እንጠረጥረሃለን ማለታቸዉ ለዜጎች ደንነት አስፈላጊ እርምጃ ነዉ። ቻለዉ፣ ወይ ደግሞ ለምን እንደሄድክ አስቀድመህ፣ በአስተማማኝነት አስረዳ፣ ደደብ ከልሆንክ በስተቀር!