Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 14305
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

አቶ ትራምፕ ደቡብ አሜሪካን፣ የአረብ ሃገሮችንና የአፍሪካ መሪዎችን በዕርዳታ የሚተነፍሰውን ጉሮሯቸውን አንቆ እኔ የፈለኩትን ብቻ አድርጉ ማለቱ ወዴት ያመራል?

Post by Selam/ » Yesterday, 09:49

አቶ ትራምፕ ደቡብ አሜሪካን፣ የአረብ ሃገሮችንና የአፍሪካ መሪዎችን በዕርዳታ የሚተነፍሰውን ጉሮሯቸውን አንቆ እኔ የፈለኩትን ብቻ አድርጉ ማለቱ ወዴት ያመራል?

- እነዚህ ሃገሮች ግሚሶቹ ለትራምፕ ያጎበድላሉ ሌሎቹ ደግሞ ወደ ቻይና ይሸጎጣሉ። ማናቸውም ግን ያለ ውጭ ተፅዕኖ በራሳቸው እግር ላይ ሊቆሙ አይችሉም። አረብ ሃገሮች በተለይ ከአሜሪካ ተፅዕኖ ገና ለብዙ ለዘመናት አይላቀቁም። ይኸ የሚሳየው እንደ ሃገር የሚያኖራቸውና የሚያሳድጋቸው ዋናው ሞተሩ ያለው በውስጣቸው ሳይሆን ከውጪ በሚነዳ ኃይል ነው።

- አፍሪካ በራሷ እግር ለመቆም ዛሬ መስራት ካልጀመረች፣ ከአንድ የባርነት ሰንሰለት ወደ ሌላው ትዘዋወራለች እንጂ መቼም ነፃ አትወጣም። ለዚህ ነው የአሜሪካን መኪናን በቻይና መብራት በደመቀ ጎዳና ላይ እያሽከረከረ በሁዳዴ ቁርጥ ስጋ የሚበላ አሳማ ካድሬ የሚያስፀይፈኝ።

- ትራምፕ በዚሁ ሁኔታ ከቀጠለ፣ አሜሪካ ትነጠላለች፣ ትዳከማለች።

- አውሮፓውያኖች በጊዜ ነቅተው፣ ከአሜሪካ ጉያ ስር ካልወጡ፣ አብረው ይሰምጣሉ።


ethiopianunity
Member+
Posts: 9602
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አቶ ትራምፕ ደቡብ አሜሪካን፣ የአረብ ሃገሮችንና የአፍሪካ መሪዎችን በዕርዳታ የሚተነፍሰውን ጉሮሯቸውን አንቆ እኔ የፈለኩትን ብቻ አድርጉ ማለቱ ወዴት ያመራል?

Post by ethiopianunity » Yesterday, 12:37

Aye bakish America is very pragmatic, it acts the way it acts for reason what you see publicly is not what is the main it is just for public. It still dominates and controls not just weak countries but even China and Russia indirectly.

Selam/
Senior Member
Posts: 14305
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አቶ ትራምፕ ደቡብ አሜሪካን፣ የአረብ ሃገሮችንና የአፍሪካ መሪዎችን በዕርዳታ የሚተነፍሰውን ጉሮሯቸውን አንቆ እኔ የፈለኩትን ብቻ አድርጉ ማለቱ ወዴት ያመራል?

Post by Selam/ » Yesterday, 16:19

በየትኛው መለኪያ?

- አሜሪካ ውስጥ፣ ሰው በእጥፍ ደረጃ ይሞታል ከቻይና ይልቅ።

- አሜሪካ ኤክስፖርት ከምታደርገው ኢምፓርት የምታደርገው በ$800 ቢሊዮን ይበልጣል። በተቃራኒው ቻይና ኤክስፖርት የምታደርገው ኢምፓርት ከምታደርገው በ130% ይበልጣል።

- የሥራ አጡ ቁጥር ተመሳሳይ ነው።

- አሜሪካ ውስጥ ያልተማረው ወደል ህዝብ ከቻይና በዕጥፍ ይበልጣል።

Post Reply