Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 14306
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የአቶ ዓብዮት ዉሻ ካድሬዎች፣ የትራምፕ ካድሬዎች ቢሆኑ ኖሮ ምን ይሉ ነበር?

Post by Selam/ » 11 Feb 2025, 06:16

ፓናማ ካናል ኬኛ!
ጋዛ፣ ካናዳና ግሪንላንድ ኬኛ
አሜሪካ Number 1 in the whole world!
አሜሪካ የክርስቲያን ሃገር!
The splendid oval office, the urban paradigm!
The Mara-a-logo ዕፁብ ድንቅ corridor!
ምቀኛ ስለ unemployment & climate crisis ያወራል!
ቅንድቡ የማያድግ ስለ እሳት ቃጠሎ ይለፈልፋል!