Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 3058
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

እኔ እንደምገምተው የጅቡቲ ወታደሮች የሞተውን የኢትዮጵያ መከላከያን ደምስሰው በቅርብ አራት ኪሎ ሳይገቡ አይቀርም

Post by kebena05 » 02 Feb 2025, 22:24

ገና ለገና ጅቡቲ ኢትዮጵያን በድሮን ደበደበች ሲሰሙ የመከላከያ ወታደሮች እጃቸውን በገፍ ለጅቡቲ ወታደሮች ለመስጠት ተዘጋጅተዋል።