ነገሩ ጦፏል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያቆም ታወቀ!!
ጦርነቱ ሊጀመር 11ኛ ሰአት ላይ ተደርሷል።
-
- Member+
- Posts: 9512
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ነገሩ ጦፏል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የሚያደርገውን በረራ እንደሚያቆም ታወቀ!!
አይተ ጌታቸው ረዳ፣ ጀኔራል ፃድቃን እና ጀኔራል ታደሰ ወረደ የባንዳው አቢይን ጦር ይዘው ከደብረፅዮን ቡድን ጋር ጦርነት ውስጥ ከገቡ፣ በእርግጥም ኢትዮጵያና ትግራይ ይፈርሳሉ፣ ለኛ ወያኔ የመጨረሻው ምሽጋችን የሆነው መረጃ ፎሩም ግን አይፈርስም። ዲጂታላዊ ትግላችን ይቀጥላል!
![Rolling Eyes :roll:](./images/smilies/icon_rolleyes.gif)
![Rolling Eyes :roll:](./images/smilies/icon_rolleyes.gif)