Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12792
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking: ጅቡቲ አቅሙ ስላለን የኢትዮጵያን የአየር ድንበር በማንኛውም ሠዓት እንደፈለግን ጥስን መግባት እንችላለን አለች

Post by Thomas H » 01 Feb 2025, 08:58

ሰማዩ የኛ ነው ሲል የነበረው ይሄ አሁን የአየር ሃይል አዛዥ የሆነው ይልማ መርዳሣ አሁን ምን ይል ይሆን? አሁን ዓብይ ጅቡቲን ለመከላከል ክተት ሊያውጅ ይችላል ጅቡቲ ደግሞ እኔ የምሥራቅ አፍሪካ እስራኤል ነኝ ብላ ኢትዮጵያን ልትወር ወይም ደግሞ ቅኝ ግዛት ልታደርጋት ትችላለች:: ለጀግናው የጅቡቲ ሕዝብ ጎንበስ ብዬ አድናቆቴን እገልፃለሁ ::