
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9837
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ብርጌድ ንሓመዱ ጠቅልሎ ትግራይ ገባ እንዴ?
ታላቁ እና ባለ ራዕዩ እምበር ተጋዳላይ መሪያችን ሥዩም መስፍን <<የሚቀጥለው የውክልና ጦርነት በተጋሩ ዳያስፖራ አባላት ነው የሚካሄደው>> ብሎ የተነበየው ትንቢት እየተፈፀመ ነው። ድል እንዲቀናቸው በፆም በፀሎትም ቢሆን እንደምናግዛቸው ቃል እንገባለን።