-
- Member+
- Posts: 9526
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Tigrian mom and dad on holiday
ሶስቱ ልጆቻቸው በግዳጅ ለውክልና ጦርነት ተሰልፈው ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም። የውክልና ጦርነት ክፋቱ ስንቱን ምስኪን የትግራይ አረጋውያን ያለ ጠዋሪ አስቀረ። የህወሓት ካድሬዎችና ደጋፊዎች የትግራይን ወጣት አስጨርሰው እነሱ ግን ዛሬም ይጨፍራሉ። ባንዳዎቹ የትግራይ ወጣት ሕይወት አያስጨንቃቸውም። የሚያስጨንቃቸው የነጮችን ጥቅም ብቻ ነው።
![Evil or Very Mad :evil:](./images/smilies/icon_evil.gif)
![Evil or Very Mad :evil:](./images/smilies/icon_evil.gif)