Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16661
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Heavenly and beautiful display of Bole Medhanealem church

Post by Misraq » 07 Jan 2025, 23:21

.
.
.
Paster Axumezana and his likes ረቤቤቤቤቤቤቤቤቤቤቤቤ ታታታታታታታታታ ራታታታታታታታ የማይሉበት ሁከትና ቀውስ የሌለበት ንጹህ አምልኮ



Axumezana
Senior Member
Posts: 18452
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Heavenly and beautiful display of Bole Medhanealem church

Post by Axumezana » 08 Jan 2025, 02:47

You shall see a fire from heaven falling to the Ethiopian Orthodox Church and all shall speak in heavenly tongue ! That shall happen sooner than you expect !

https://www.google.com/url?sa=t&source= ... s7fTMTBtcr
ሐወርያት ስራ ምእራፍ ሁለት፤

1 በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥
2 ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው።
3 እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው።
4 በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።

1 በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥
2 ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው።
3 እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው።
4 በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።
.
.
.
14 ነገር ግን ጴጥሮስ ከአሥራ አንዱ ጋር ቆመ፥ ድምፁንም ከፍ አድርጎ እንዲህ ሲል ተናገራቸው፡— አይሁድ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ ሁላችሁ፥ ይህ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን፥ ቃሎቼንም አድምጡ።
15 ለእናንተ እንደ መሰላችሁ እነዚህ የሰከሩ አይደሉም፥ ከቀኑ ሦስተኛ ሰዓት ነውና፤
16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው፡—
18 ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ።
19 ድንቆችን በላይ በሰማይ፥ ምልክቶችንም በታች በምድር እሰጣለሁ፤ ደምም እሳትም የጢስ ጭጋግም ይሆናል፤
20 ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ።
21 የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።

Post Reply