Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 14361
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 07 Jan 2025, 15:18

የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

ከሁሉም የሚስማሙኝ የካድሬ ዓይነቶች በግልፅ የዚህ ድርጅት ወይንም መንግስት ደጋፊ ነን ብለው ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩት ናቸው። ለምሳሌ ሃላፊ፣ ትግራይፒፕል፣ ወሮ ጠሃይ፣ ዲዲታና ኢቶአሽን መጥቀስ ይቻላል። ከተወሰኑ ዕፍኝ ከማይሞሉት ግለሰቦች በስተቀር፣ ከእነዚህ ግልፅ ከተባሉት ካድሬዎች ውስጥ አብዛኛው በጭፍን የሚነዳ ልቡ የደነደነ ከብት ነው።

ሁለተኛው የካድሬ ዓይነት ወራዳ፣ አጭበርባሪና ሙልጭልጭ ነው። ካድሬ መሆኑን በግልፅ ለመናገር ስለሚፈራ፣ የተለያዩ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርጉ የሚመስሉ ርዕሶችን እያነሳ ግን መሰረታዊ የፍትህና የመብት ጉድለቶችን እንዳላየ ያልፋቸዋል። ውስጥ ለውስጥ ግን ደንበኛ ጎጠኛ ነው፣ የፖለቲካ ሚዛኑም ወደ ደፋበት ከመገለባበጥ ወደ ጏላ አይልም። ጭልፊቱና ዓይጠ-መጎጡ ከዚህ ቡድን ይመደባሉ።

ሌሎቹ ጠጉረ ልውጦች ደግሞ አማራ ነን በማለት አማራውንና አጋሮቹን እርስ በእርስ እንዲሻኮት ቀንና ለሊት የሚንጨረጨሩት ተባዮች ናቸው። ለምን በኦሮሞዎቹ፣ ጉራጌዎቹና ትግሬዎቹ እንዲህ የከረረ ፉክቻ ሳይኖር እነሱ እንደዚህ ፈሳቸውን ይጨርሳሉ?

ከጎረቤት ሃገር ደግሞ የሻቦ ዝንቦች አሉ። አብዛኞቹ የከረሩ ካድሬዎች መሆናቸውን ባይደብቁም በተለያዩ መጠሪያ ስሞች እየተፈራረቁ በትግሬ፣ በሱማሌ፣ በአማራ፣ በኦሮሞና በጉራጌ ስም የሚሹለከለኩ ተባዮች ናቸው።

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Right » 07 Jan 2025, 15:22

ሌሎቹ ጠጉረ ልውጦች ደግሞ አማራ ነን በማለት አማራውንና አጋሮቹን እርስ በእርስ እንዲሻኮት ቀንና ለሊት የሚንጨረጨሩት ተባዮች ናቸው። ለምን በኦሮሞዎቹ፣ ጉራጌዎቹና ትግሬዎቹ እንዲህ የከረረ ፉክቻ ሳይኖር እነሱ እንደዚህ ፈሳቸውን ይጨርሳሉ?
Union & Misraq.

Obviously.

Axumezana
Senior Member
Posts: 16267
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Axumezana » 07 Jan 2025, 18:00

ዮዲት ጉዲት

Because you are a ruthless extremist you do not like those who are in the middle operating and moderating to bring every body to a compromised solution . It is those in the middle that could bring a win win solution and peace.
Last edited by Axumezana on 07 Jan 2025, 18:33, edited 2 times in total.

Odie
Member
Posts: 2695
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Odie » 07 Jan 2025, 18:09

8)
Selam/ wrote:
07 Jan 2025, 15:18
የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

ከሁሉም የሚስማሙኝ የካድሬ ዓይነቶች በግልፅ የዚህ ድርጅት ወይንም መንግስት ደጋፊ ነን ብለው ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩት ናቸው። ለምሳሌ ሃላፊ፣ ትግራይፒፕል፣ ወሮ ጠሃይ፣ ዲዲታና ኢቶአሽን መጥቀስ ይቻላል። ከተወሰኑ ዕፍኝ ከማይሞሉት ግለሰቦች በስተቀር፣ ከእነዚህ ግልፅ ከተባሉት ካድሬዎች ውስጥ አብዛኛው በጭፍን የሚነዳ ልቡ የደነደነ ከብት ነው።

ሁለተኛው የካድሬ ዓይነት ወራዳ፣ አጭበርባሪና ሙልጭልጭ ነው። ካድሬ መሆኑን በግልፅ ለመናገር ስለሚፈራ፣ የተለያዩ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርጉ የሚመስሉ ርዕሶችን እያነሳ ግን መሰረታዊ የፍትህና የመብት ጉድለቶችን እንዳላየ ያልፋቸዋል። ውስጥ ለውስጥ ግን ደንበኛ ጎጠኛ ነው፣ የፖለቲካ ሚዛኑም ወደ ደፋበት ከመገለባበጥ ወደ ጏላ አይልም። ጭልፊቱና ዓይጠ-መጎጡ ከዚህ ቡድን ይመደባሉ።

ሌሎቹ ጠጉረ ልውጦች ደግሞ አማራ ነን በማለት አማራውንና አጋሮቹን እርስ በእርስ እንዲሻኮት ቀንና ለሊት የሚንጨረጨሩት ተባዮች ናቸው። ለምን በኦሮሞዎቹ፣ ጉራጌዎቹና ትግሬዎቹ እንዲህ የከረረ ፉክቻ ሳይኖር እነሱ እንደዚህ ፈሳቸውን ይጨርሳሉ?

ከጎረቤት ሃገር ደግሞ የሻቦ ዝንቦች አሉ። አብዛኞቹ የከረሩ ካድሬዎች መሆናቸውን ባይደብቁም በተለያዩ መጠሪያ ስሞች እየተፈራረቁ በትግሬ፣ በሱማሌ፣ በአማራ፣ በኦሮሞና በጉራጌ ስም የሚሹለከለኩ ተባዮች ናቸው።
😍😍😍😍😍😍😍

Selam/
Senior Member
Posts: 14361
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 07 Jan 2025, 20:06

ዓይጠ መጎጡ
- አንዴ honey badger ፣ ሌላ ጊዜ ዮዲት ጉዲት
- አንዴ አንቺ ፣ ሌላ ጊዜ አንተ
- አንዴ መሰናበት፣ ሌላ ጊዜ ዓይንን በጨው አጥቦ ከተፍ ማለት
- አንዴ የዓብዮት ተቃዋሚ፣ ሌላ ጊዜ አጨብጫቢ
- አንዴ የጎጃምና ጎንደር አስታራቂ ፣ ሌላ ጊዜ አናቋሪ
- አንዴ የፋኖ ተቆርቋሪ፣ ሌላ ጊዜ ተናዳፊ
- አንዴ ቄስ፣ ሌላ ጊዜ ዕርኩስ
- አንዴ ዳኛ፣ ሌላ ጊዜ ቀማኛ

እንዳንተ ምስቅልቅሉ የወጣበት ሰው በዓለም ላይ ያለ አይመስለኝም። አንተ የቆምክበት መሃል የሚባል አቋም አለ ብለህ የምታምን ከሆነ፣ የተሸነቆረ መሆን አለበት።

Axumezana wrote:
07 Jan 2025, 18:00
ዮዲት ጉዲት

Because you are a ruthless extremist you do not like those who are in the middle operating and moderating to bring every body to a compromised solution . It is those in the middle that could bring a win win solution and peace.

Odie
Member
Posts: 2695
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Odie » 07 Jan 2025, 20:30

Selam/ wrote:
07 Jan 2025, 20:06
ዓይጠ መጎጡ
- አንዴ honey badger ፣ ሌላ ጊዜ ዮዲት ጉዲት
- አንዴ አንቺ ፣ ሌላ ጊዜ አንተ
- አንዴ መሰናበት፣ ሌላ ጊዜ ዓይንን በጨው አጥቦ ከተፍ ማለት
- አንዴ የዓብዮት ተቃዋሚ፣ ሌላ ጊዜ አጨብጫቢ
- አንዴ የጎጃምና ጎንደር አስታራቂ ፣ ሌላ ጊዜ አናቋሪ
- አንዴ የፋኖ ተቆርቋሪ፣ ሌላ ጊዜ ተናዳፊ
- አንዴ ቄስ፣ ሌላ ጊዜ ዕርኩስ
- አንዴ ዳኛ፣ ሌላ ጊዜ ቀማኛ

እንዳንተ ምስቅልቅሉ የወጣበት ሰው በዓለም ላይ ያለ አይመስለኝም። አንተ የቆምክበት መሃል የሚባል አቋም አለ ብለህ የምታምን ከሆነ፣ የተሸነቆረ መሆን አለበት።

Axumezana wrote:
07 Jan 2025, 18:00
ዮዲት ጉዲት

Because you are a ruthless extremist you do not like those who are in the middle operating and moderating to bring every body to a compromised solution . It is those in the middle that could bring a win win solution and peace.
የወያኔን መርሃግብር ለማሳካት በተለያየ አካሄድ እየሞከረ ነው::አልሳካ እለው እንጂ :lol: :lol:

Axumezana
Senior Member
Posts: 16267
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Axumezana » 07 Jan 2025, 20:34

ያወጣሁልሽ ቅፅል ስሞች የተስማሙሽ ትመስያለሽ! በሴትነትሽ ኩሪ፤

Keep guessing about who Axumezana is but you shall not predict and know him!
Last edited by Axumezana on 07 Jan 2025, 21:04, edited 1 time in total.

Agazi General
Member
Posts: 1475
Joined: 19 Aug 2018, 13:14

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Agazi General » 07 Jan 2025, 20:41

ZAT IS WHY WE SAY WOMEN SHOULD NOT BE INVOLVED IN POLITICS. JUST MAKE US SEGA WAT, TIBS, DORO WOT AND GOMEN IN Z KITCHEN.

Selam/
Senior Member
Posts: 14361
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 07 Jan 2025, 21:41

ዓይጠ መጎጡ
ቅፅል ስም ለራስህም የምታወጣ ጉጥ መሆንክን አልዘነጋሁትም።

እኔ ሰላምን ከማያስጨንቁኝ ነገሮች አንደኛው የሰው ማንነት ነው። የሰዎች አስተሳሰብ ግን ይቀሰቅሰኛል፣ ይቆሰቁሰኛል። አስተሳሰብህን ደግሞ አደባባይ አውጥተህ አስጥተኸዋል፣ ልትደብቀው አትችልም። አጭበርባሪ ጎጠኛ ነህ!

Axumezana wrote:
07 Jan 2025, 20:34
ያወጣሁልሽ ቅፅል ስሞች የተስማሙሽ ትመስያለሽ! በሴትነትሽ ኩሪ፤

Keep guessing about who Axumezana is but you shall not predict and know him!
Last edited by Selam/ on 07 Jan 2025, 21:49, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 16267
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Axumezana » 07 Jan 2025, 21:44

Axumezana will keep confusing you!

Selam/
Senior Member
Posts: 14361
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 07 Jan 2025, 21:55

ዓይጠ መጎጡ - እኔን በጭራሽ
confuse አድርገኸኝ አታውቅም፤ እራስህን ነው confuse የምታደርገው። ጭባ!

Axumezana wrote:
07 Jan 2025, 21:44
Axumezana will keep confusing you!

Axumezana
Senior Member
Posts: 16267
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Axumezana » 07 Jan 2025, 22:05

ስድብ ሱሷ ተራና መደዴ የሆነች የሰፈር ሴት ባህሪ ነው ያለሽ!

Selam/
Senior Member
Posts: 14361
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 07 Jan 2025, 22:31

ዓይጠ-መጎጡ - የማጭበርበሪያ ሃሳቡ አለቀብህ መሰለኝ። አሰብን በጉልበት እወራታለሁ ያልክ ጀግና፣ ጭባ ብላችሁ አትስደቡኝ ብለህ ታለቃቅሳለህ?
:lol: :lol: :lol:
Axumezana wrote:
07 Jan 2025, 22:05
ስድብ ሱሷ ተራና መደዴ የሆነች የሰፈር ሴት ባህሪ ነው ያለሽ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 16267
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Axumezana » 07 Jan 2025, 22:48

ሱሰኛ ሱሰኛ የሰፈር ነገረኛ
የወለኝጪቲ ልጅ ምላሰኛ
ድብርት አለባት የማያስተኛ
እንደ Honey Badger ያለአቅሟ ጦረኛ
እንደ ዮዱት ጉዲት ሞገደኛ

Selam/
Senior Member
Posts: 14361
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Selam/ » 07 Jan 2025, 22:53

ዓይጠ-መጎጡ - እኔ ሰላም ግጥም አፅፍሃለሁ፣ አሯሯጥሃለሁ!

Axumezana wrote:
07 Jan 2025, 22:48
ሱሰኛ ሱሰኛ የሰፈር ነገረኛ
የወለኝጪቲ ልጅ ምላሰኛ
ድብርት አለባት የማያስተኛ
እንደ Honey Badger ያለአቅሟ ጦረኛ
እንደ ዮዱት ጉዲት ሞገደኛ

Axumezana
Senior Member
Posts: 16267
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Axumezana » 08 Jan 2025, 02:23

አንቺማ ግጥም አትችይ!

የአማራን ልጅ የትግራይ ልጅ በልጧት
ግጥሙን አንባ ግራ ቢገባት
ኩስትርትር አለች ትመልሰው ጠፍቷት

አማርኛ ያንችም የሁላችን
ቅኔ እንቀኝበት እንደየ አቅማችን
ስድብሽን ተይ ያብቃ ጠባቺን

ሽፍታው መሳፍንት ትግራይን ሊጨብጥ
አሯሯጡን አለ ሲመጡበት ሽምጥ
የሰላምም ጉራ አያጣፍጥም ወጥ

የትግራይን ጀግና አንድ ላስር ቢገጥሙት
ይሯሯጡ ጀመር ገና ፊቱን ሲያዩት

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22231
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Fed_Up » 08 Jan 2025, 04:01

አዛውንቱ ፈሳም አይነምድር aka selam (ድንቄም)

የደርግ ርዝራዥ እንደ ወያኔ ላይመለስ ከተሸኜ ግማሽ ምእተአመት ሊሞላው ነው:: አንተም ብዙ አትኖርም .. እናንተ ስታልቁ የደርግ ነገር ተረት ተረት ሆኖ ይነገርለት ይሆናል... እሱም ምናልባት ነው

ማርክሲስም ሌኒኒዝም መመሪያችን ናቸው!!
ከጎድ ሊቀመንበ አመራር ጋር ወደፊት (ወደዝምባቤ)!!
በቀይ ቀለም እየጻፍን ...ቀይ ሽብር እናፋፋማለን!!
አድሃሪ ይደመሰሳል!!
ሻእቢያን ሳናነሳ ውለን አናድርም!!

አመሰግናለሁ!!!
Last edited by Fed_Up on 08 Jan 2025, 04:10, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 16267
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Axumezana » 08 Jan 2025, 04:09

Ascari nomad, እንዳ ዛህላይ ማህላይ፤

ሀማስዬን ብዘይ ትግርዋይ መሪኽነት ጠጠው ክብል አይኽእልን, Fact!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22231
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Fed_Up » 08 Jan 2025, 04:11

Axumezana wrote:
08 Jan 2025, 04:09
Ascari nomad, እንዳ ዛህላይ ማህላይ፤

ሀማስዬን ብዘይ ትግርዋይ መሪኽነት ጠጠው ክብል አይኽእልን!
ደጋል አጋመ... እስከ ስቕ በል:: ቆራይ መራይ... ጡሙያት .. ለመንቲ አሌት

Axumezana
Senior Member
Posts: 16267
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የካድሬና የጠጉረ-ልውጥ ዓይነት:

Post by Axumezana » 08 Jan 2025, 04:19

Ascari boy, sallow the fact & rest in peace!

Post Reply