Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ተዋህዶአዊያን መልካም ገና!!! የመሬት መንቀጥቀጡ የገና ስጦታችን ነው።

Post by Union » 07 Jan 2025, 00:04

አንድኛው የተዋህዶ ጠላት ተሸንፏል።

ሁለተኛው አገዎችን ቀንዱ ላይ ተሸክሞ ነበር ተስፋ ቆርጦ እንደታረደች የገና ዶሮ እየተንደፋደፈ ነው።

አዲሱ ሀሰብ የናዝሬት ከተማን በር አልፎ ይከፈታል።

የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይጀምራል።


እምዬ ተዋህዶ አለምን ጉድ አስብላ አለም ክርስቲያን ይሆናል

Post Reply