Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ብድር በምድር!

Post by DefendTheTruth » 06 Jan 2025, 16:13

ብድር በምድር፣ የእግዚያብሔር ስራ ነዉ!

እግዚያብሔር ያያል፣ የስራችንን ይሰጠነል፣ ይቆይ ይሆናል እንጂ። አሁን ግን ብዙም ሳይቆይ ብድሩን አገኘ፣ ይሄ በሕብረተሰባችን ላይ መጠነ ሰፊ ዉድመት ያደረሰ ና ስለሆዱ ብቻ አድሮ የወለ ሰዉ።

ተጠንሥሶ ነበር፣ ሀጫሉ ሁንዴሳን ይህን ጥያቄ ጠይቆት ከዚያ ቦኋላ ሰምንታትም ሳይቆይ ሕይወቱን የቀጠፉት።

ቄሮ ጅርቱ ጄታ ሞ ፌሮ ብቱ ጄቻ ጅርታ? የምል ጥያቄ ነበር የቀረበለት። (ቄሮዎች አላችዉ፣ ወይስ ፌሮ ትገዛላችዉ ነዉ የምትለዉ?)

ጀዋር አሁን አዉሮፓ ሄደ ና፣ ለሆድ አዳሩ፣ አሁን መጥተሃል ና፣ የመጠሃዉ፣ ቄሮ አላችዉ ወይስ መፅሓፍ ትገዛላችዉ ለማለት ነዉ የመጠሃዉ?

ቄሮ ጅርቱ፣ ወይስ ቡኪ ብቱ ጄቹፍ ዱፍቴ?
ዋዉ!! ይህን ጥያቄ የነሳ ልጅ ቡሾፍቱ ላይ በኢሬቻ በዓል ላይ ደዎን፣ ደዎን ወያኔ ብሎ ሕዝቡን ያነቀነቃ ልጅ ይበልጣል፣ በመልዕክት ደረጃ። ሆድ አደሩ ምን እንደምል አላዉቅም።