Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tiago
Member
Posts: 2948
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ኢትዮጵያን የሚለውጧት የመሸታ ቤት ቦዘኔዎች ሳይሆኑ ትጉሃኑ ወርቃማ እጆቹ ሠራተኞች ናቸው!!!

Post by Tiago » 05 Jan 2025, 21:06

ድሃ ጠል Horus,
What is the reason why president Abiy not interested in building a new city??

Horus
Senior Member+
Posts: 40154
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያን የሚለውጧት የመሸታ ቤት ቦዘኔዎች ሳይሆኑ ትጉሃኑ ወርቃማ እጆቹ ሠራተኞች ናቸው!!!

Post by Horus » 05 Jan 2025, 23:43

Tiago wrote:
05 Jan 2025, 21:06
ድሃ ጠል Horus,
What is the reason why president Abiy not interested in building a new city??
አንተ ቦዘኔ የጥሊያን አሽከር ጥሊያን የዛሬ 70 አመት የሰራልህን የበሰበሰ ግምብ ቀለም መቀባት ያልቻልክ ጸረ ኢትዮጵያ ምስኪን!

Selam/
Senior Member
Posts: 16996
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያን የሚለውጧት የመሸታ ቤት ቦዘኔዎች ሳይሆኑ ትጉሃኑ ወርቃማ እጆቹ ሠራተኞች ናቸው!!!

Post by Selam/ » 06 Jan 2025, 00:06

ጭልፊቱ - የመሸታ ቤት ናፍቆትህ አሁንም አገረሸብህ?

ለመሆኑ ምድርን የሚለውጧት የሚሰሩ ሰዎች መሆናቸውን እንዴት ቅልጥሙን ለሚጎትት ለ 80 ዓመት ለሃጫም ዳይፐራም ብቻ ተገለጠለት? አጭበርባሪ!

Post Reply