Please wait, video is loading...
Must Watch: የዓብይ አህመድ ተተኪ ተገኘ
ዓብይ አንዲት ፈረንሣዊት ካላገባሁህ ብላ ስትለምነኝ ነበር ብሎ ነበር አሁን ደግሞ ይሄ ከ13,000 በላይ ሴቶች ጠይቀውኛል እያለን ነው :: ይሄ ልጅ አሁን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን የሚያስፈልገውን መስፈርት አሟልቷል ::
Re: Must Watch: የዓብይ አህመድ ተተኪ ተገኘ
ግምትህ አቢይ አልተጠየቀም የሚል መንፈስ አለው ልበል። እኔ ተጠይቆአል ባይ ነኝ። ይህን ሳይገረፉ ማወራቱ ለምን አስፈለገ ነው ጥያቄው መሆን የነበረበት። ሱዳን በነበርኩበት ግዜ ለፈረንሳይ የ እርዳታ ድርጅት የምትሰራ ፈረንሳዊት አንድ ጓደኛችንን አግብታ ፈረንሳይ ወስዳው ነበር። መናጢ ደሀ ነበር። በስድስት ወር ገደማ እንደገና ሱዳን ተመልሳ መጣች። አሁንም ባል ትፈልጋለች። ሴትየዋ ስድሰት መቶ ፓውንድ መመዘን አለባት ፣ አስቀያሚ ነች ግምት ሊኖር ይችላል። ሁለቱም ስህተት ነው። ይህ የሆነው ከ ሀያ ዘጠኝ አመት በፊት ነው — smartphone ከመፈጠሩ በፊት።
ስለዚህ ጎረምሳ ሁለት ነገር ማወቅ መቻል አለብን ለፉርድ ከመቻኮላችን በፊት። መቁጠር ይችላል ወይ ወይስ ሚስቱ ልትፈታው እንደተዘጋጀች ጭምጭምታ ሰምቶአል ወይ።
ፈላጊየ ብዙ ነው ፕሮፓጋንዳ እየነዛባት ሊሆን ይችላል።
በየቀኑ አራት ሴቶች በየቀኑ ፣ እለተሰንበትንም ሳይዘሉ ለጋብቻ ቢጠይቁት ከዘጠኝ አመት በላይ ይወስዳል እሱ ያለውን ቁጥር ላይ ለመድረስ።
እኔ ግን የሚመስለኝ ወንድማችን ከጭንቅላቱ ጋር ፉቺ ካረገ ሰንብቶአል ነው።