Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ጎንደር ከተማ አየር ማረፊያ ዙሪያ ከባድ ጦርነት ተደርጎ የጃል ሲኒ አመራሮች ተገድለዋል። የእስክንድር ፋኖ እየጋለ እየጋለ እየመጣ ነው፡ እነ አገው ዘመነ ሩጫ ሊጀምሩ ነው ማለት ነው።

Post by Union » 03 Jan 2025, 17:44

በ5 አቅጣጫ ወደ ደንቢያ ለመግባት የሞከረው ጃል ሲኒ ተደምሰሰ። ወደ 10 የመስመር አዛዦች ተገድለዋል።

Post Reply