ከተማዋ ግን እንደዚህ ደምቃለች
ከተማው ደምቋል ሰዉ ጠዉልጓል
የአዲስ አበባ ከተማ ከታች በሚታየው መልኮ ደምቋል። ሰዉ ግን በኑሮ ውድነት፣ በፖለቲካ ውጥረት፣ በመንግሥት ተቋማት የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪዎች፣ በቢሮክራሲው እና በመሳሰሉት ጠዉልጓል።
ከተማዋ ግን እንደዚህ ደምቃለች
ከተማዋ ግን እንደዚህ ደምቃለች
Re: ከተማው ደምቋል ሰዉ ጠዉልጓል
ከተማው ማማሩ መልካም ሲሆን ኗሪዎች ያለ በቂ ማካካሻ መፈናቀላቸው ስህተት ነው። መሬታቸው ተሽጦ( ተከራይቶ) ከሚገኘው ገቢ 50% እንኳ ቢሰጣቸው መተዳደርያ ይሆናቸዋል)
Re: ከተማው ደምቋል ሰዉ ጠዉልጓል
[quote=Selam2119 post_id=1531270 time=1735822514 user_id=51950]
የአዲስ አበባ ከተማ ከታች በሚታየው መልኮ ደምቋል። ሰዉ ግን በኑሮ ውድነት፣ በፖለቲካ ውጥረት፣ በመንግሥት ተቋማት የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪዎች፣ በቢሮክራሲው እና በመሳሰሉት ጠዉልጓል።
ከተማዋ ግን እንደዚህ ደምቃለች [media]
[/quote]
የአዲስ አበባ ከተማ ከታች በሚታየው መልኮ ደምቋል። ሰዉ ግን በኑሮ ውድነት፣ በፖለቲካ ውጥረት፣ በመንግሥት ተቋማት የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪዎች፣ በቢሮክራሲው እና በመሳሰሉት ጠዉልጓል።
ከተማዋ ግን እንደዚህ ደምቃለች [media]
[/media]
[/quote]
Re: ከተማው ደምቋል ሰዉ ጠዉልጓል
ጋልቾ አዲስ አበባ የኔ ብላ ስታበቃ ባንኩም ታንኩም በእጇ አድርጋ ስታበቃ:-
-የፍየል ጥሬ በጠጅና በውስኪ በልታ መፍሳት ጀመረች!
-የጠጅ አምቡላ ከመጠጣት ትሪፖ ምላስና ስምበር ከመብላት ወደ ጌቶች ምግብ ተሽጋገረች
- ምግቡ በጣፈጣት ቁጥር ህዝቡን ከመሬቱ እየነቀለች መሬት መቸብቸብና አዲስ አባባን ለሽወዳ ማብለጭለጭ ጀመረች!
በትህትና መርግጥ ትታ በአህያው ወያኔ መንገድ ሄደች!
ተራዋ ትወድቃለች
አወዳደቋም ስብራቷም ክፉ ይሆናል!!