Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40140
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Horus » 01 Jan 2025, 21:46

ቱስ ቱስ ኢትዮጵያ ጠል ሁላ ቻለው????



Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Union » 01 Jan 2025, 22:59

ነጮች እኮ ናቸው እያብለጨለጪት ያሉት። ትርልዬን ብር የሚከሰክሰው ብርሀኑ ወይም ጃል ሲኒ መስሎሽ ነው እንዴ :lol: :lol:


መሀይም :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40140
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Horus » 01 Jan 2025, 23:09

union wrote:
01 Jan 2025, 22:59
ነጮች እኮ ናቸው እያብለጨለጪት ያሉት። ትርልዬን ብር የሚከሰክሰው ብርሀኑ ወይም ጃል ሲኒ መስሎሽ ነው እንዴ :lol: :lol:


መሀይም :lol:
ግማmaታም ወያኔ ለድፍን 27 አመት በኢትዮጵያ ስም 30 ቢሊዮን ዶላር ተበድረህ በአለም ላይ ስትደብቅ አንድ መብራት ላዲስ አበባ አላስገባህም! ባንተ ዘመን ሰው በፈረቃ ነበር ቤት የሚያበራው! ውዳቂ ዉሸታም :lol: :lol: who wants your hate & trash propaganda? The facts will speak for themselves. you are defeated. You are incapable. Shut up & go on with your life. The people of Addis Abeba, the people of Ethiopia will/can pass their judgment on every body. Idiot!

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Union » 01 Jan 2025, 23:59

:lol:
Actually you are so stupid you think ጃል-ሰኚ-OLF-shene and tplf are different. :lol: :lol: aby OLF is tplf-meles #2, period.

The ferenjis also spent billions building all sorts of infrastructure during Tplf's era. Don't you know that, you idiot :lol:

ድንቆሮ- listen again - the ferenjis are building it, not poor abiy from በሻሻ :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
01 Jan 2025, 23:09
union wrote:
01 Jan 2025, 22:59
ነጮች እኮ ናቸው እያብለጨለጪት ያሉት። ትርልዬን ብር የሚከሰክሰው ብርሀኑ ወይም ጃል ሲኒ መስሎሽ ነው እንዴ :lol: :lol:


መሀይም
ግማmaታም ወያኔ ለድፍን 27 አመት በኢትዮጵያ ስም 30 ቢሊዮን ዶላር ተበድረህ በአለም ላይ ስትደብቅ አንድ መብራት ላዲስ አበባ አላስገባህም! ባንተ ዘመን ሰው በፈረቃ ነበር ቤት የሚያበራው! ውዳቂ ዉሸታም who wants your hate & trash propaganda? The facts will speak for themselves. you are defeated. You are incapable. Shut up & go on with your life. The people of Addis Abeba, the people of Ethiopia will/can pass their judgment on every body. Idiot!

Right
Member
Posts: 4290
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Right » 02 Jan 2025, 00:12

Horse,
If you believe in corridor development, one of a very effective money laundering and corruption tools of modern day scammers and tie that with loving Ethiopia then you need to visit a mental hospital. But we know that you are doing this deliberately for your own disgusting agenda and self interest.
MOLACHA LEBA.
ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ፣ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ

Selam/
Senior Member
Posts: 16994
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Selam/ » 02 Jan 2025, 05:34

ጭልፊቱ - አንተ እኮ ስለ አርት፣ ስነ-ህንፃና የከተማ ፕላን መሃይም እንደሆንክና በካድሬያዊ ስሜት ብቻ የምትነዳ ከርሳም እንደሆንክ ከገባኝ ቆይቷል።

በእኔ አስተያየት የፈረንሳዊው ቀራፂ ማውሪስ ካልካ Maurice Calka በ1947 የፈጠረውን የይሁዳ አንበሳ የድንጋይ ሃውልት በመብራት ገመድ የጠመጠመው ሰው መሰቀል አለበት። እንዳንተ ደንቆሮ ስለሆነ፣ ሃውልቱ በማታ እንዲታይ effecቱን enhance የሚያደርግ ሌላ የብርሃን ዘዴ ከመፍጠር ይልቅ ልክ ዛፉ ላይ እንደለመደው በገና መብራት ተበተበው። ታዲያ ከእንግዲህ በማታ አንበሳውን ነው ወይንስ መብራቱን የምታየው? ይኸ ትልቅ ሃጢያትና ውርደት ነው።

ስለ አርትና የሃውልት ውበት መሰረታዊ መረዳት እንዲኖርህ አንድ አንዴም ቢሆን በክራንች ቅልጥምህን እየጎተትክ፣ ዳይፐርህን አጥልቀህ ከተማዎችን እና ሙዚየሞችን ጎብኝ። የቻይና ዘንዶ ላይ ካልሆነ በስተቀር ተመሳሳይ መብራት የድንጋይ ሃውልት ላይ ተጠምጥሞ ካገኘህ እኔ በወር ቢያንስ አንዴ ሙዚየም የምጎበኘው ሰላም ልቀጣ። በእኔ አስተያየት ግን እናትን የምታክል የትውልድ መፈጠሪያን የሚሳድብ ቅሌታም ሰው ስለ አርትና ፈጠራ ምንም ዕውቀት ሊኖረው አይችልም።
ስድ ሽማግሌ!




Horus wrote:
01 Jan 2025, 21:36


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10454
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by ethiopianunity » 02 Jan 2025, 05:56

ለምን መብራት በመብራት እየተጥለቀለቀ ያለው ከተማው ግልጽ ነው፣ ራዲዬሽንና ሰላይ ካሜራ ኣለው። እልም ያለች ችግር ያላት ኣገር ሳትመጣጠን ያደገች ኣገር ማስመሰል በድህነት ላይ ግፍ ነው። ይመስለኛል ከተማዋ ተሽጣለች። ሓውልት ዕኮ ኣርት ጥበብ ነው ኣርትነቱን ማጥፋት ነው በላዩ ላይ መጨማመር። ኣንብሳውም ላይ ኤሌክትሪክ ማድረግ መልዕክት ይመስላል። ዓንበሳነታችሁ ታስሯል ማለት ይመስላል በ ኣርቲፊቺሻል ኢንተለጀንስ። ዓሜሪካኖቹ እንኳን የኣርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጉዳትን እየተወያዩበት ነው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10454
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by ethiopianunity » 02 Jan 2025, 06:07

People like Jorus, Dama, Union are part and parcel of LFs that is why if you notice they focus so much on ethnicity while pretending to be Ethiopian. Endewem, in a healthy society,?ethnicity is criminalized unless for educational and history reason you may talk about that

Selam/
Senior Member
Posts: 16994
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Selam/ » 02 Jan 2025, 08:44

ጭልፊቱ - አንድ ሌላ ነገር ልጨምርልህና የካድሬ ወገብህን ልስበረው።

ስለ ስነ-ኪነትና ስነ-ህንፃ መሰረታዊ ግንዛቤ የሌለው ሰው የፍልስፍና አተያየቱም የተወላገደ ነው የሚሆነው። ምክንያቱም አርት የፍልስፍና መግለጫ ስለሆነ። So, don’t you dare mention philosophy in your PP propaganda again, ኩስ!


Dama
Member+
Posts: 6406
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Dama » 02 Jan 2025, 09:45

union wrote:
01 Jan 2025, 22:59
ነጮች እኮ ናቸው እያብለጨለጪት ያሉት። ትርልዬን ብር የሚከሰክሰው ብርሀኑ ወይም ጃል ሲኒ መስሎሽ ነው እንዴ :lol: :lol:


መሀይም :lol:
This translates to illiterate in English
:lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Union » 02 Jan 2025, 11:58

I could not say it better. Flood lighting fixtures and pole light fixtures are the best for such historical structues. The lights come with all types of coloring and orientational options. The flood lights can be below ground or surface mounted on grade. I have done one for my business a few months ago and it worked fantastic. The pole light can go as high as 30 feet and can point down to the top head of the structure. With these lights they can make the lion bright as the sun if they want to.

And like you said rapping the decoration light cord around the structure shows how much they hate the lion. The plastics on the rope can deteriorate the structure over time as it get wet from the rain and gets burned from the sun, in conjuction with the heat it will runin its authentic appearance and damage it in the long run
Selam/ wrote:
02 Jan 2025, 05:34
ጭልፊቱ - አንተ እኮ ስለ አርት፣ ስነ-ህንፃና የከተማ ፕላን መሃይም እንደሆንክና በካድሬያዊ ስሜት ብቻ የምትነዳ ከርሳም እንደሆንክ ከገባኝ ቆይቷል።

በእኔ አስተያየት የፈረንሳዊው ቀራፂ ማውሪስ ካልካ Maurice Calka በ1947 የፈጠረውን የይሁዳ አንበሳ የድንጋይ ሃውልት በመብራት ገመድ የጠመጠመው ሰው መሰቀል አለበት። እንዳንተ ደንቆሮ ስለሆነ፣ ሃውልቱ በማታ እንዲታይ effecቱን enhance የሚያደርግ ሌላ የብርሃን ዘዴ ከመፍጠር ይልቅ ልክ ዛፉ ላይ እንደለመደው በገና መብራት ተበተበው። ታዲያ ከእንግዲህ በማታ አንበሳውን ነው ወይንስ መብራቱን የምታየው? ይኸ ትልቅ ሃጢያትና ውርደት ነው።

ስለ አርትና የሃውልት ውበት መሰረታዊ መረዳት እንዲኖርህ አንድ አንዴም ቢሆን በክራንች ቅልጥምህን እየጎተትክ፣ ዳይፐርህን አጥልቀህ ከተማዎችን እና ሙዚየሞችን ጎብኝ። የቻይና ዘንዶ ላይ ካልሆነ በስተቀር ተመሳሳይ መብራት የድንጋይ ሃውልት ላይ ተጠምጥሞ ካገኘህ እኔ በወር ቢያንስ አንዴ ሙዚየም የምጎበኘው ሰላም ልቀጣ። በእኔ አስተያየት ግን እናትን የምታክል የትውልድ መፈጠሪያን የሚሳድብ ቅሌታም ሰው ስለ አርትና ፈጠራ ምንም ዕውቀት ሊኖረው አይችልም።
ስድ ሽማግሌ!




Horus wrote:
01 Jan 2025, 21:36


Horus
Senior Member+
Posts: 40140
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Horus » 03 Jan 2025, 00:59

ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል!

Selam/
Senior Member
Posts: 16994
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኮሪደር ጠል? ቻለው! አንበሳው መብራት ተገጠመለት!!!!

Post by Selam/ » 03 Jan 2025, 01:29

ጭልፊቱ - ከተቀበርክበት ጉድጓድ ውስጥ ቀስ ብለህ አለሳልሰህ ለማንሰራራት መሞከርህ ጥሩ አጭቤነት ነው።

ከርዕሱ ጋር ባይገናኝም፣ እኔ ልበ-ሰፊ ሰላም እሺ ይሁንልህ የኢዮቤልዬ ቤተ-መንግሥት በጣም አምሮበታል ብያለሁኝ። ግን እንደ ካድሬነት ማንቋለጥህ ካልቀረ በነካ እጅህ ቤተ-መንግሥቱ በር ላይ በተቀመጡት አንበሶች ላይም የሽቦ መብራት እንዲጠመጠምባቸው በለመድከው የኦነግ-ሸኔ ቋንቋ ለዕንጭጩ አቶ ዓብዮት ሹክ በለው።

አንተም ዕድሜ ሰጥቶህ ለጉብኝት ከሄድክ እንደ ጋማ ከብት አንገትህ ላይ ፏ ብልጭ የሚል ባለ ቃጭል መብራት ይሰርልህ። ማኅተበ-ቢስ ጩልሌ ከመሆን ባለ አራት እግር ባለ-ማኅተብ ከብት መሆን ይሻላል። እምቧ በል!



Post Reply