Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 02 Jan 2025, 03:20
አገው በአዴኖች መጋለጣቸው፣ የኮርደር ሴራው የነጮች መሆኑ መጋለጡ፣ ወንጀሎች የሚፈፀሙት በሙሉ በአብይ መሆኑ፣ ሸኔ፣ olf, ola, ጃል ሲኒ፣ ቡኒኒ ምናምን በሚል የዳቦ ስም አብይ ግድያውን እንደሚፈፅም ስለተጋለጠ፣ ፈረንጆቹ ደንብረዋል። ለአብይ ማንም ጆሮ የሚሰጠው ባለመኖሩ ተጋልጠው ቁጭ ብለዋል
በጣም ያደናበራቸው ደግሞ የአማራ ህዝብ እነዘመነ አገው መሆናቸውን ማወቁ እና ከህዝባዊ ድርጅቱ (አሕድ) ዙሪያ ሚልዬኖች አማሮች እና ሚልዮኖች ፋኖዎች መሰባሰባቸው ነው።
እንኳንስ ሚልዬኖች ሃያ ሰዎች ብቻ አደራጅተው እና ተደራጅተው አራት ኪሎ እንደሚገቡ ስለሚያውቁም ነው።
አይዞሽ Herman Cohen

ኮሪደሩን አሳምሪ ዶላሩን አፍስሽው ዝምብለሽ

-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 02 Jan 2025, 03:35
ነጭዬ
ይሄ somaliland እውቅና ኢትዮጵያ ሰጠች ምናምን ብላቹ አብይን ማኖ አስነክታቹ እናንት ነጮች ሶማሌላንድ ላይ ልትሰፍሩ መሆኑን ሰምተናል። horus የሚባለው ውታፍ ነቃይም ነጮቹ ፏፏ እንደሰሩት እንኳን አላወቀም
የነጮች ፋፋ ዶላር በመበተን ነው። ግለሰቦችን ከሌላ ሀገር እያመጡ መንግስት ማድረግ ነው። እንደ ግብፁ መሪ ያለ ማለት ነው። እነኚህ መሪዎችን በመጠቀም የቀጠና እና ሀገር ውስጥ አጀንዳ በመፍጠር ህዝብን ማንጫጫት። ከዛ የፈለጉትን ማስፈፀም ነው። የግብፁ የሱማሌ ላንድ አብይ ምናምን ስራውን የሚያስፈፅሙ ተላላኪ ቅጥረኞች ናቸው
ኢትዮጵያ በIMF ላለባትን እዳ ወራዊ ክፍያውን መክፈል አትችልም ምናምን ብለው በዜና የጋላ አብይን ተከትዮችን አጨናንቀው ምስጢራዊ ሰነዶችን እንዲፈርሙ ካደረጟቸው ቦሀላ 13 billion ብር ለቀቁለት። ነጮቹ ለኮርደር ልማታቸውም መጠን የለሽ ዶላር እያፈሰሱ ነው። የተቀበረው የካሜራ ስስተም አሁን ለአፈሳ እየተጠቀሙበት ነው። ብዙ የሚወገዱ የህንፃ እና የድርጅት የባንክ ባለቤቶችን ለማጥፋት ይጠቀሙበታል። ገና ብዙ እንሰማለን