Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6160
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ደርግ ኤርትራ ውስጥ ትንሳኤ አግኝቶ ይኖራል?

Post by Odie » 31 Dec 2024, 04:27

እንደው ስለገረመኝ ነው :mrgreen:

እዚህ አንዳንዶች የሚለጥፉት ብሮቦጋንዳ ደርግ ደርግ ስለሽተተኝ ነው :cry:

በደርግ ዘመን ስላደግሁ አልስታቸውም!

በምድር ላይ የሚሆነውና የሚለጥፉት ብሮቦጋንዳ ላይ ያለው ክፍተት ስፋት የገደል ያህል ነው :lol:

ስለየኛዋ ኤርትራ እንደሚለጥፉ ቢነግሩን ለመከታተል ይጠቅመናል!

ኤርትራ ቁ 1. አስመሪኖ

ኤርትራ ቁ 2. ውጋንዳ

ኤርትራ ቁ 3 አ.አ

ኤሪ ቁ 4. ቲላቪቭ

ኤሪ ቁ 5 አማሪካን

ኤሪ ቁ 6 ስካንዲኔቢያ
...
አላልቅ አለኝ
እንዳሜባ ተከፋፍለው ተበትነዋል

....
whereber እኔሱ ያሉበት እኮ እኛስ የመኖራችን ጉዳይ አይገርማችሁም? ሶሜሌም አለ እንጅ!
ጋዘጠኞቹስ ጉደኞች አይደሉ?
የጦብያውያን-ሶማሌ-ኤርትራውያን ስፈር በውጋንዳ....በሚኖሶታ...እያሉ ይዘግባሉ!!
ቀን አንዱ ባንዱ ላይ ሽቀላ ይስራል
ማታ ቢራ ቤት ይነታረካሉ

አገር ቤት ቦለቲከኞቻቸው ይናቆራሉ!
የስፈር ጉልበተኛ (ግብፅና UAE) እየተደገፉ!!

አጃኢብ ነው!!

እንደው ሻውያ ነብስህን አይማረውና
-ጥሩ ኤርትራዊ ብንያምና አይዛክ ብቻ ናቸው?
-ኮንተይነር ውስጥ አሽጋችሁ የተቀመጣችሁባቸው ቀሾችና ባስተሮች ነገር ጋዜጠኞች ነገር አይቀፋችሁም?
ኧረ ልቀቋቸው!
ማነህ ቶግ ሙጀሌ ፊያ-ሜጣ

ኧረ ባካችሁ!

ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም
ከክፋት በጎነት ሳይሻል አይቀርም :roll:

Odie
Member+
Posts: 6160
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ደርግ ኤርትራ ውስጥ ትንሳኤ አግኝቶ ይኖራል?

Post by Odie » 31 Dec 2024, 04:34

ሻውያ የፈሳበት ቲቢሌፍ ይኸው ሽለመጥ ሽለመጥማጥ እንደሽተተ!

ቲቤሌፍ የፈሳበት ኦቢዲኦ ብልፅግና ነኝ ቢል ፔንጤ ነኝ ቢል
ቁርጥ የዘነበበት ቡሉኮ በሉት በርኖስ

የኦሌፍማ አይወራም!
ሽሌ ሆኖ እንደቀበሮ ጫካ ለጫካ!
አውሬ::
ፋኖ ስው ሁን!
ራስህን ብትጠብቅ ይሻልሃል::
ብልፅግና ስለሽተተ በቃ የፓስተሮቹ obsession ሻወርና ዶዶራንት ጦጣ አትሽተተኝ ሆኖአል!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23381
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ደርግ ኤርትራ ውስጥ ትንሳኤ አግኝቶ ይኖራል?

Post by Fed_Up » 31 Dec 2024, 06:03

Said so the never-ending of uncivilized wild animals starvin Marvins from ethiopia. Go back to your traditional game, butchering each other, starved, begging, and not even sparing the infants. Animals bunches.

Let me clarify—when I mention Ethiopia, I’m referring to a version that doesn’t exist in reality.

Odie
Member+
Posts: 6160
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ደርግ ኤርትራ ውስጥ ትንሳኤ አግኝቶ ይኖራል?

Post by Odie » 31 Dec 2024, 08:35

Fed_Up wrote:
31 Dec 2024, 06:03
Said so the never-ending of uncivilized wild animals starvin Marvins from ethiopia. Go back to your traditional game, butchering each other, starved, begging, and not even sparing the infants. Animals bunches.

Let me clarify—when I mention Ethiopia, I’m referring to a version that doesn’t exist in reality.
ይልቁንስ ቁጥር ስንት የኤርትራ ክልል ውስጥ እንዳለህ ቀድመህ ብትነግረን?

Odie
Member+
Posts: 6160
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ደርግ ኤርትራ ውስጥ ትንሳኤ አግኝቶ ይኖራል?

Post by Odie » 31 Dec 2024, 11:15

የእነዚህ ስዎች ክፋትና ሳይኮለጅያቸው እኛው ናቸው!
እውር ቢያኮርፍ ነገር :mrgreen:

Post Reply