Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40154
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዉሳቻ

Post by Horus » 30 Dec 2024, 16:25

ዉሳቻ = የሴቶች እንሰት መፋቂያ ደቦ ባህል ፤ ወኔቦ = የወንዶች ድድቅ የእንሰት ቁፋሮ ደቦ ዘፈን! ወኔዲ ወኔቦ ወኔው ባለወኔ ማለት ነው