Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18454
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የፃድቃን ልዝብ አሳሳችና መርዘኛ ንግግሮች!

Post by Axumezana » 28 Dec 2024, 23:26

- እኛ ሰላም ስንል እነርሱ( እነደብረፅዮን) ግን ጦርነት ይላሉ፥ እንትጮ የተናገረው
- ተፈናቃይ ምእራብ ትግራይ ያልተመለሰው ወያነ ጉባኤ እስካደርግ ድረስ ጠብቁኝ ስላለ ነው።
- የትግራይ ፀጥታ ከፖሊስና ከሚሊሽያ በላይ አይፈልግም፥ TDF ላይ DDR መፋጠን አለበት። የፌደራል ጦር ትግራይ ላይ የበላይነት ይኑሮው።
- በቅርቡ የሶስት ፓርቲዎች ትግራይን እናድን በሚል ጥሪ በተደረገ ስብሰባ ተጋብዞ ንግግር ባደረገበት ወቅት" እያላትሁ ያላችሁት ጌታቸው ይምራን ነው" ይኸ አባባሉ በሰብሳቢዎቹ ተቃውሞ የተደረገበት ሲሆን፥ ጌታቸው እንዲመራን ሳይሆን ከስልጣን እንዲወገድ ነው የምንሰራው ብሎውታል።