Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 16663
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አገው በቆየ እና አገው ሙሌ ዘመነ ላይ ሸፈቱ። 400ሺ የአገው ህዝብን ለማስጨፍጨፍ ካልሆነ በስተቀር ከአማራ እና ከድርጅቱ ጋር ጦርነት አያዋጣም አሉት።

Post by Misraq » 25 Dec 2024, 23:56

የዶላር ዕዝ ሲፈራርስ ከቂጡ እየመዘዘ የሚፈጥረው ተራ ወሬ እጅጉን ያዝናናል :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አገው በቆየ እና አገው ሙሌ ዘመነ ላይ ሸፈቱ። 400ሺ የአገው ህዝብን ለማስጨፍጨፍ ካልሆነ በስተቀር ከአማራ እና ከድርጅቱ ጋር ጦርነት አያዋጣም አሉት።

Post by Union » 26 Dec 2024, 00:04

የአገው ድርጅትሽ መቼ ነው የሚመሰረተው ግን :lol:

ጉድሽን ስሚ። አማራው በሙሉ ወደ እስክንድር እየጎረፈ ነው። አደናግረሽ በዶላር የያዝሽው ፋኖ ሸፍቶ ወደ ድርጅታችን እየገባ ነው። አይ ድርጅትሽ። ገና ሳይመሰረት ፈረሰ። :lol: በአገውኛ አልቅሺ እስቲ ይሄን ስሚና :lol:

ብቻዬን ቀረሁ ደከመኝ አለ። :lol: ስሚው እስቲ

https://www.tiktok.com/t/ZTYs58QYf/

.
.
Misraq wrote:
25 Dec 2024, 23:56
የዶላር ዕዝ ሲፈራርስ ከቂጡ እየመዘዘ የሚፈጥረው ተራ ወሬ እጅጉን ያዝናናል :lol: :lol:

Post Reply