Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18455
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Not only the Orthodox leaders , the protestant leaders supported & promoted the genocide in Tigray!

Post by Axumezana » 24 Dec 2024, 05:06

የስልጣኑ ስርወ መንግስት ትግራይ ላይ መሆኑን
የዙፋኑ ስርወ መንግስት ወያነ መሆኑን

ጀላንፎው አብይ ማስታወስ ተስኖት
ጉተውን ለመንቀል ይማስናል ቀን ከሌት

ተው ተው ሲባል ትግራይን ወግቶ
በሰራዊት ብዛት በትእቢት ተመክቶ
ትግራይን ሊያጠፋት ከኢሳያስ ዶልቶ

ዶቄት ሆኗል ብሎ ባወራበት አፉ
በወራት ውስጥ አየነው ተሰባብሮ ክንፉ

ወይን ደብረ ብርሃን ማንኳኳት ሲጀምር
ያለቅስ ጀመረ አድነኝ እግዚአብሔር
ይማፀን ጀመረ በፆም ፅሎት ክምር

ምህረት ተደርጎለት ወይን አገሩ ሲሸኝ
የለመደች ጦጣ አለች ስሩን ካልነቀልኩኝ
ሳይገባት የእርሷም ጉቶ ወያነ መሆኑን
እርቅ ከወይን ጋር አሁኑን አሁኑን
እርቅ ከትግራይ ጋር አሁኑን አሁኑን

ካልሆነም ወይንን ላጥፋ ስትል እንተ ትጠፋለህ
እንደ ሶርያው አሳድ ትሽቀነጠራለህ





ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10458
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Not only the Orthodox leaders , the protestant leaders supported & promoted the genocide in Tigray!

Post by ethiopianunity » 25 Dec 2024, 17:35

You b anti Ethiopian. We know why you are here 24/7, your Tplf/Weyane is the one who brought and spread protestant into Ethiopia because you wanted to divide Ethiopians further in religion. The weaker Ethiopia is for you, the strong Weyane/Tplf becomes. Dont you think we know your strategy?

Post Reply