ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
ወይ ባህርዳርን አይዝ ጎንደርም አይገባ
ደብረማርቆስን እየዞረ እንደ ሌባ ሲያደባ
ደሴንም ሳይደፍር ደብረብርሃን ሳያንኳኳ
ፋኑዬ ሆኖ ቀረ የመንደር ታንኳ
አማራም ሰለቸው በሰልፍ አለው በቃ
ደብረማርቆስን እየዞረ እንደ ሌባ ሲያደባ
ደሴንም ሳይደፍር ደብረብርሃን ሳያንኳኳ
ፋኑዬ ሆኖ ቀረ የመንደር ታንኳ
አማራም ሰለቸው በሰልፍ አለው በቃ
Re: ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
ያቺ ባለክራንች አንካሳ አጋሜስታ
አ17 አመት ጫካ ውስጥ ተኝታ
ፋኖ በአንድ አመት 4ኪሎ ይግባ
ኡኡታ ጫጫታ የውሸት ጋጋታ

አ17 አመት ጫካ ውስጥ ተኝታ
ፋኖ በአንድ አመት 4ኪሎ ይግባ
ኡኡታ ጫጫታ የውሸት ጋጋታ
Last edited by Union on 21 Dec 2024, 15:37, edited 1 time in total.
Re: ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
አገው ዘመነ
የከተማውን ሰው
እያስገደደ እንዳስወጣው
ከከተማ ውጭ ግን
ዝር የማይለው
ዝር ካለ በፋኖ
ማንቁሩቱን የሚታነቀው
አገው በአዴን ዘመነ ኧረ ግን እንዴት ነው

የከተማውን ሰው
እያስገደደ እንዳስወጣው
ከከተማ ውጭ ግን
ዝር የማይለው
ዝር ካለ በፋኖ
ማንቁሩቱን የሚታነቀው
አገው በአዴን ዘመነ ኧረ ግን እንዴት ነው
Re: ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
ጥሌ,
ምላስ እና ስንበሯ በፋኖ ተቅርጦ ተቀምጣ ያለች ህወሃት ይህን ስትል ግን አለማፈሯ ቅናት ያስመስልባታል:: ፋኖ የአጋሜን ጥጋብአስተንፍሶ ወልቃይት ጸገዴን ቀምቶ እንዳበሳ እያገሳ ተቀምጦ እንዳለ የሚያስታውሳት ሰ አስፈልጎታል መሰለኝ::
ወልቃይት ተቀምታ ተቆራምዳ ቁጭ ብላ
ህወሃት የሚሏት ወጣ ደጋ ቆላ
ተራራ አንቀጠቀጥኩ ብላ ራሷን ኩላ
ፈጽሞ አትችልም ፍኖን በዱላ
ልክ አስገብቷታል ፋኖዋ አባመላ
Re: ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
Fedup
As you know the tigreans are finished. They don't even talk to eachother now. They are divided in many groups now; the adwa, temeben, adigrat, enderta, agame, and etc. They don't even like to see the fake Chinese flag anymore
It's over for the agames but this stupid guy from adwa is still showing his hate for no reason
As you know the tigreans are finished. They don't even talk to eachother now. They are divided in many groups now; the adwa, temeben, adigrat, enderta, agame, and etc. They don't even like to see the fake Chinese flag anymore
It's over for the agames but this stupid guy from adwa is still showing his hate for no reason
Re: ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
የምናብ ጀግንነት
የህልም ቅዥት
አያወጣህ አቀበት
ወደቅክ በሽንፈት
የህልም ቅዥት
አያወጣህ አቀበት
ወደቅክ በሽንፈት
Re: ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
Selam focus on ideas not insult ( your insult reveals insecurity & unbalanced state of mind ).
Re: ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
Dummy - ስድቤን ቻለው፣ እኔ ገና ለፈፀምከው የ27 ዓመት ወንጀል አስሬ ልወግርህ አስባለሁ!
Re: ፋኑዬ አማራ ክልል ውስጥ የሚዳክረው እስከመቸ ነው?
You supported the Tigray genocide and still you are not satisfied. Check your brain if it is healthy!