Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዬስላ ላፍሪቃ ቀር ቀንጠጢየ የሲሲ አውከሬ በሙለ!

Post by Horus » 20 Dec 2024, 23:03

ኢትዮጵያን የምታክል ታሪካዊትና ግዙፍ አገር ያለ ባህር በርና የባህር ኃይል ትኖር ዘንድ ከቶም በሰው ልጅ አንጎል የማይታሰብ መሆኑን እንድታውቁት ይሁን!
የቃል ትርጉም፤
ቀር = ቀንድ
ቀንጠጢየ = ጉንዳን
ዬስላ = ይድረስ
አውከሬ = ፋይዳቢስ
በሙለ = ሁሉ
:lol: :lol: :lol:




Post Reply