I can’t believe these level of these peoples’ stupidity
ታዲያ አሁን የ"ባሕር ሃይላችን" የት ሊሰፍር ነው?
I can’t believe these level of these peoples’ stupidity
Re: ታዲያ አሁን የ"ባሕር ሃይላችን" የት ሊሰፍር ነው?
Tekeze port. የበሻሻው እረኛ ቢያኮርፍ ምሳው እራቱ ይሆናል።

Re: ታዲያ አሁን የ"ባሕር ሃይላችን" የት ሊሰፍር ነው?
በሀር ሀይልእማ አጅሬ ፋኖ በላው
አይ ፋኖ፣ አንጀት አርስ እኮ ነው
አይ ፋኖ፣ አንጀት አርስ እኮ ነው
Re: ታዲያ አሁን የ"ባሕር ሃይላችን" የት ሊሰፍር ነው?
ሆራ ሃይቅ!
ምናልባትም አስብ

ምናልባትም አስብ
Re: ታዲያ አሁን የ"ባሕር ሃይላችን" የት ሊሰፍር ነው?
Fedup
እናመሰግናለን ለድጋፍህ ኤርትራዊ ወንድማችን። እንዳልከው ፋኖ አማራን ነፃ አውጥቷል። አብዛኛውን መሬት እና ህዝብ ነፃ ከማውጣቱም በላይ የሁሉንም አማራ mind ነፃ አውጥቷል። መላ ኢትዮጵያንም ነፃ ያወጣል ገና።
እናመሰግናለን ለድጋፍህ ኤርትራዊ ወንድማችን። እንዳልከው ፋኖ አማራን ነፃ አውጥቷል። አብዛኛውን መሬት እና ህዝብ ነፃ ከማውጣቱም በላይ የሁሉንም አማራ mind ነፃ አውጥቷል። መላ ኢትዮጵያንም ነፃ ያወጣል ገና።
Re: ታዲያ አሁን የ"ባሕር ሃይላችን" የት ሊሰፍር ነው?
At Mojo dry port.