Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40188
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የካይሮ ፈረስ

Post by Horus » 11 Dec 2024, 10:49

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የካይሮ ፈረስ

Post by Abere » 11 Dec 2024, 11:53

:lol:
በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አላት እንደ? :lol: እንደ ኦሮሙማው ውታፍ ነቃይ YouTuberሩ መወደስ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የዜጎችን መብት የሚያስጠብቅ ምርጥ ህገ-መንግስት አላት ይለናል። :mrgreen: ከተፈቀደለት የዝላይ ርዝመት በላይ ለመዝለል በመሞከር 1ኛ ደረጃ ውታፍ ነቃይነት ማዕረግ ለማያዝ መሆኑ ነው። 1ኛ ደረጃ ሆዳም መሆኑን ግን ህዝብ ገልብጦ እያነበበው ነው። የጎሳ ጎሳዎች ቤርቤር ሰቦች ቅራቅንቦ አስገድዶ ህገ-መንግስት አስገንጣይ ተገንጣይ ቁጥር ደደቢት አንቅጽ 39 ዜማ መወድስ እየተደረደረ። :mrgreen:

የኤርትራ ህገ-መንግስት አለመኖር ከኢትዮጵያ የቤርቢረሰቦች ደደቢት ቅራቅንቦ በግልጽ ይሻላል። ቆሻሻ ኦሮሙማ እና ደደቢት ወያኔ ከሻዕብያ እንሻላለን ማለታቸው ያስቃል። አንደኛው ዜር ከሌላኛው ዜሮ እበልጣለሁ ማለት ነው።
እነኝህ ዩቱዩበሮች ደደብነታቸው አያታያቸውም እንደ?

There is nothing good to talk about the Orommuma and ደደብ Woyane tribal system and lawless human slaughter house regions. The only country in this planet experienced this unlawful system is the apartheid South Africa in the past and the Orommuma and Woyane slaughter house Ethiopia. It is the shame of the century and shame of humanity. An ugly filthy mouth Orommuma YouTuber trying to endear the illegal Woyane and OLF's own system is very much laughable.

There is no doubt Fano will tow away this OLF and Woyane junk.

Post Reply