ጋሽ ጥላሁን ሙርጤሳ እንዴት ነህልኝ
የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት
ጎንደሬው ፋኖ አርበኛ ሃብቴ
ጋሽ ጥላሁን ሙርጤሳ እንዴት ነህልኝ

ጋሽ ጥላሁን ሙርጤሳ እንዴት ነህልኝ
Re: የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት
እራሴን አግልያለሁ ነው ያለው እኮ። እረፍት ላይ ነው
ከቤተሰቦቹ ጋር ላለመቀያየም ነው። የግል ችግር ነው ይስተካከላል ነገሩ።
አንድ ሻለቃ አይደለም አንድ ወታደር ይዞ ወደ እረፍት መሄድ አልፈለገም። ባዶ እጁን ነው የሄደው እኮ። ከጎንደር እና ከመላው የአማራ ህዝብጋ ላለመጣላት ማለት ነው። አይዞሽ ገለቴ።
አንቺ አገው ህልምሽ ትልቅ ነው ግን
አንድ ሻለቃ አይደለም አንድ ወታደር ይዞ ወደ እረፍት መሄድ አልፈለገም። ባዶ እጁን ነው የሄደው እኮ። ከጎንደር እና ከመላው የአማራ ህዝብጋ ላለመጣላት ማለት ነው። አይዞሽ ገለቴ።
አንቺ አገው ህልምሽ ትልቅ ነው ግን
Re: የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት
ደብተራ "union" the great - የአገው ሸንጎ በአዴን እራስ ምታት 
Re: የአፍራሳ ፥ ሙርጤሳ እና ሳበሳ አዲሱ ራስ ምታት
በ Last Name ስጠሪህ ከች። Good boy ጋሽ ጥሌ