Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

የትግራይ ጉዳይ: "የዘሬ ቢቀር ያንዘርዝረኝ" ለአመታት እዚህ የጻፍኩት እውን ሲሆን::

Post by Fed_Up » 06 Dec 2024, 17:54

በአጭሩ እዚህ መረጃ ስለው የነበር የአጋሜዎች ባህሪ እና የመጨረሻቸው ጉዳይ አስቀድሜ ጽፌ ነበር

ጉዳዩ ይህ ነው...

ድሮ ድሮ
ልኡል መንገሻ vs. አሉላ አባነጋ- የሚኒሊክ ጫማ ስመው ነበር

ዘንድሮ
ጌታቸው ረዳ vs. ደብረጺዬን- የበሻሻውን አጨናባሪ ጫማ እየተመላለሱ እየላሱ ይገኛሉ::

"ማን ነበር... ያ እንኳን የእኛው ምርኮኛ የነበረ ዛሬ ኮከብ ደርድሮ ማርሻል ፊልድ ነኝየሚለው... ምን ነበር ያለው? "በዘራችሁ አይድረስ"?

ወያኔን ያዬ .. "አሜን በሉ ጎበዝ"

የአጋሜዎች ውርደት ቀጥሏ.. ይቀጥላልም!!

አቱም ሰባት... ቱቱቱቱ እዋይ ውርደት!! :oops:

ከሻእቢያ ወይም ኤርትራውያን ጋር መሳፈጥ.. ጊዜ ይረዝማል እንጂ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል::