Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40169
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Feb 2023, 17:57
ከዚህ ቀደም 3ቱ የዲክታተሩ መቆሚያ ምሰሶዎች ተራ በተራ እየፈረሱ ነው ብዬ ነበር!
ከዚህ ቀደም ሺመልስ አብዲሳ ለአቢይ መውደቅ ጦስ ስለሆነ አቢይ እሱን ማንሳት አለበት ብዬ ነበር !
ሺመልስ አብዲሳ የሞከረው መፈንቅለ ሲኖዶስ ገና ብልጽናን ያፈርሰዋል!
አቢይ አህመድ ሚኒስትሮችን ሁሉ በሲኖዶስ ጉዳይ ዝር አትበሉ ብሎ እሱ ግን አባ ሳዊሮስን ተቆጥቶ መለሰው ! ገባችሁ?!!!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 18 Feb 2023, 19:31
ስንጥቁ፥ በዝግታም ቢሆን፥ እየሰፋ ነው። ታኝቶ የከረመው ብዓዴንም፥ የትህነግና የኦነግ ዳግም መናበብ ያስደነበረው ይመስላል። በጣም በትንሹ ዘገምተኛው ብዓዴን ቢንቀሳቀስ፥ ከብልጥግናው መርከብ ለመዝላል የተዘጋጀ ብዙ ሃይል አለ።
አሁን ላይ ትንሹም ትልቁም፥ የሰልቃጩን ኦሮሙማ አጀንዳ በወል ተረድቶታል። ጊዜው አሁን ነው በሚል መልኩ፥ የ ሽሜው ኦነግም ዙሩን እያከረረው ነው!! የድንቁርናቸው ጥግ የሚያስገርመው፥ ሌላው ሲተራመስ እነሱ በሰላም እንኖራለን ብለው ማሰባቸው።
-
justo
- Member
- Posts: 3226
- Joined: 05 May 2013, 17:54
Post
by justo » 18 Feb 2023, 20:40
Horus wrote: ↑18 Feb 2023, 17:57
ከዚህ ቀደም 3ቱ የዲክታተሩ መቆሚያ ምሰሶዎች ተራ በተራ እየፈረሱ ነው ብዬ ነበር!
You already told us who you are, Horus who doesn't mince words ... እና ኣረፍ በል ኣሁን የኔ ወንድም ... ትንሽ ዉሃ ጠጣ ... የነገርከን እየነገርከን ... ተሰለቻቸን ኣሁን ... ብየ ነበር በዛ ትንሽ. So please start mincing your words, Horus who doesn't mince his words, lest you scare us mortals. You're spitting fire, and we just cannot take that much brilliance.
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 18 Feb 2023, 23:18
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40169
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 19 Feb 2023, 00:31
justo wrote: ↑18 Feb 2023, 20:40
Horus wrote: ↑18 Feb 2023, 17:57
ከዚህ ቀደም 3ቱ የዲክታተሩ መቆሚያ ምሰሶዎች ተራ በተራ እየፈረሱ ነው ብዬ ነበር!
You already told us who you are, Horus who doesn't mince words ... እና ኣረፍ በል ኣሁን የኔ ወንድም ... ትንሽ ዉሃ ጠጣ ... የነገርከን እየነገርከን ... ተሰለቻቸን ኣሁን ... ብየ ነበር በዛ ትንሽ. So please start mincing your words, Horus who doesn't mince his words, lest you scare us mortals. You're spitting fire, and we just cannot take that much brilliance.
Justo,
አይዞህ ምን ይባላል መሰልህ? አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ ይባላል? አንተ ነህኮ እየተርበተበትክ የምትከታተለኝ! ለምንድን ነው ጽሁፌን የምታነበው?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40169
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 14 Aug 2023, 01:16
እናሳ ቃሸሁ እንዴ !!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17002
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 01 Dec 2024, 17:29
የጭልፊቱ ማኒፌስቶ!