Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የሲሳይ አጌና የሞራል ልዕልና፣ ከሰማነዉ የኢትዮጵያኖች ባሕል፣ ትርፍ አለ ከተባለ፣ ካሉት ትንሽ ሰዎች ሲሳይ አንዱ ነዉ።

Post by DefendTheTruth » 23 Nov 2024, 15:40

በላፈዉ ጊዜ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በእንተርቪያቸዉ ዉስጥ አንድ ነገር ጠቅሶ ነበር።

"ሲሳይ፣ አንተ ብቻ ነበርክ እኮ፣ ከጓዳኞችህ ና የስራ ባልደረባ የነበሩት፣ መጥቶ ደጅ ያልጠና"፣ ይህ ቀላል ምስክርነት አይደለም።

ሲሳይ ስናገር፣ ዉስጡ እንዴት እርር እያለ መሆኑን፣ ንግግሩን አድምጦ የማይገነዘብ ጤናኝ የለም፣ ማለት እችላለሁ።